Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የአርሰናል የኋላ ደጀን ቤን ዋይት የውድድር ዓመቱ በጉዳት ተጠናቀቀ

ሰርጂዮ ራሞስ ሲቪያን ለመግዛት ከስምምነት ደረሰ

የእናቶችንና ጨቅላ ህፃናትን ሞት ለመቀነስ በሚደረጉ ጥረቶች ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ

ዣቪ አሎንሶ ለቼልሲው የአሰልጣኝነት ቦታ ዋነኛው እጩ ሆኖ ብቅ ብሏል

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የኦሞ ቱርካና ምርምር ጣቢያ ማቋቋሚያ የአጋር አካላት ግንዛቤ መፍጠሪያ ስልጠና በጂንካ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

የአርሰናል የኋላ ደጀን ቤን ዋይት የውድድር ዓመቱ በጉዳት ተጠናቀቀ

1 min read
  • ስፖርት

ሰርጂዮ ራሞስ ሲቪያን ለመግዛት ከስምምነት ደረሰ

1 min read
  • ዜና

የእናቶችንና ጨቅላ ህፃናትን ሞት ለመቀነስ በሚደረጉ ጥረቶች ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ

1 min read
  • ስፖርት

ዣቪ አሎንሶ ለቼልሲው የአሰልጣኝነት ቦታ ዋነኛው እጩ ሆኖ ብቅ ብሏል

1 min read
  • ቴክኖሎጂ

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የኦሞ ቱርካና ምርምር ጣቢያ ማቋቋሚያ የአጋር አካላት ግንዛቤ መፍጠሪያ ስልጠና በጂንካ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል

  • ቢዝነስ

ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው የጂንካ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት የተጠርጣሪ ማቆያና የቢሮ ህንጻ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ አለማየሁ ባውዲ እና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፍስሃ ጋረደው በተገኙበት በደማቅ ሥነ ስርዓት በይፋ ተመረቀ

  • ቢዝነስ

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ቢሊዮን 4 መቶ 21 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የጎፋ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

የአርሰናል የኋላ ደጀን ቤን ዋይት የውድድር ዓመቱ በጉዳት ተጠናቀቀ

2
  • ስፖርት

ሰርጂዮ ራሞስ ሲቪያን ለመግዛት ከስምምነት ደረሰ

3
  • ዜና

የእናቶችንና ጨቅላ ህፃናትን ሞት ለመቀነስ በሚደረጉ ጥረቶች ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ

4
  • ስፖርት

ዣቪ አሎንሶ ለቼልሲው የአሰልጣኝነት ቦታ ዋነኛው እጩ ሆኖ ብቅ ብሏል

5
  • ቴክኖሎጂ

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የኦሞ ቱርካና ምርምር ጣቢያ ማቋቋሚያ የአጋር አካላት ግንዛቤ መፍጠሪያ ስልጠና በጂንካ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል

Featured News

  • ስፖርት

የአርሰናል የኋላ ደጀን ቤን ዋይት የውድድር ዓመቱ በጉዳት ተጠናቀቀ

1 min read
  • ስፖርት

ሰርጂዮ ራሞስ ሲቪያን ለመግዛት ከስምምነት ደረሰ

1 min read
  • ዜና

የእናቶችንና ጨቅላ ህፃናትን ሞት ለመቀነስ በሚደረጉ ጥረቶች ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ

1 min read
  • ስፖርት

ዣቪ አሎንሶ ለቼልሲው የአሰልጣኝነት ቦታ ዋነኛው እጩ ሆኖ ብቅ ብሏል

  • ዜና

በታዳጊ ከተሞች የኤች አይ ቪ/ኤድስ ስርጭት አሳሳቢ እየሆነ በመምጣቱ የመከላከል ስራዎች በትኩረት ማከናወን ይገባል ሲል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አሳሰበ

በክልሉ በ2017 ዓ.ም በግሎባል ፈንድ ድጋፍ የኤች አይ ቪ/ኤድስና ሄፓታይተስ በሽታዎችን ለመከላከልና መቆጣጠር የተከናወኑ...
1 min read
  • ዜና

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ በሆርቲካልቸር ልማት ዘርፍ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን ገለጸ

ዘርፉን ለማጠናከር የሚያስችል የባለድርሻ አካላት ውይይት መድረክና የግብርና ግብዓት ኤግዚቪሽን በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል። የግብርና...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

1 min read
  • ዜና

ብሄራዊ ቴያትር ከክልሉ 12 ዞኖች ለተውጣጡ ባለ ተሰጥኦዎች ምልመላ በአርባምንጭ ከተማ አካሄደ

ብሄራዊ ቴያትር ከክልሉ 12 ዞኖች ለተውጣጡ ባለ ተሰጥኦዎች ምልመላ በአርባምንጭ ከተማ አካሄደ ሀዋሳ፡ ጥቅምት...
  • ስፖርት

ሊድያ ታፈሰ የካፍ የዳኞች ኮሚቴ አባል ሆና ተመረጠች

ሊድያ ታፈሰ የካፍ የዳኞች ኮሚቴ አባል ሆና ተመረጠች ሀዋሳ፡ ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) የቀድሞ...
1 min read
  • ዜና

ቀይ ባህርና አሰብ በኢትዮጵያ ታሪክ

ቀይ ባህርና አሰብ በኢትዮጵያ ታሪክ አቶ በዛብህ ቡሾ ይባላሉ፡፡ ትውልድና ዕድገታቸው በካፋ ዞን ዴቻ...
  • ዜና

በሥራ ዕድል ፈጠራ የሚከናወኑ ተግባራትን ውጤታማ ለማድረግ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ ጥቅምት 07/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) በሥራ ዕድል ፈጠራ የሚከናወኑ ተግባራትን ውጤታማ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን...
  • ዜና

በመኸር እርሻ የተዘሩ ሰብሎችን ከአረምና ተባይ የመከላከል ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ

በመኸር እርሻ የተዘሩ ሰብሎችን ከአረምና ተባይ የመከላከል ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ‎‎ሀዋሳ፡ ጥቅምት 07/2018...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ዜና

በከተማው የሚሰሩ ፕሮጀክቶችን ዕውን ለማድረግ የተሰበሰበውን ሀብት በቁጠባና በግልጸኝነት መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ

በከተማው የሚሰሩ ፕሮጀክቶችን ዕውን ለማድረግ የተሰበሰበውን ሀብት በቁጠባና በግልጸኝነት መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ጥቅምት...

Posts pagination

Previous 1 … 71 72 73 74 75 76 77 … 466 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

የአርሰናል የኋላ ደጀን ቤን ዋይት የውድድር ዓመቱ በጉዳት ተጠናቀቀ

1 min read
  • ስፖርት

ሰርጂዮ ራሞስ ሲቪያን ለመግዛት ከስምምነት ደረሰ

1 min read
  • ዜና

የእናቶችንና ጨቅላ ህፃናትን ሞት ለመቀነስ በሚደረጉ ጥረቶች ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ

1 min read
  • ስፖርት

ዣቪ አሎንሶ ለቼልሲው የአሰልጣኝነት ቦታ ዋነኛው እጩ ሆኖ ብቅ ብሏል

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .