“ጊፋታ ለህብረ ብሄራዊ አንድነት” በሚል መርህ የወላይታ ዞን ሕዝቦች የባህል፣ ታሪክ፣ ቋንቋ እና ልማት ሲምፖዚየም በወላይታ ሶዶ እየተካሄደ ነው

“ጊፋታ ለህብረ ብሄራዊ አንድነት” በሚል መርህ የወላይታ ዞን ሕዝቦች የባህል፣ ታሪክ፣ ቋንቋ እና ልማት ሲምፖዚየም በወላይታ ሶዶ እየተካሄደ ነው

በሲምፖዚየሙ ላይ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችን ጨምሮ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ከፌደራልና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የብሄሩ ተወላጆችና ተጋባዥ እንግዶች እየተሳተፉ ነው።

ዘጋቢ፡ ቅድስት ዳንኤል