Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ቢዝነስ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
    • ደቡብ ቲቪ
    • ኤፍ ኤም 100.9
  • ስለ እኛ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

መስቀል የድህነት ምልክት መሆኑን የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮና ምዕራብ ኦሞ አህጉረ-ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ህዝቅኤል ተናገሩ

በታርጫ ከተማ የደመራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

በኮንታ ዞን የደመራ በዓል በተለያዩ ሀይማኖታዊ ክዋኔዎች በመከበር ላይ ይገኛል

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read
  • ዜና

መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

  • ዜና

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

1 min read
  • ዜና

መስቀል የድህነት ምልክት መሆኑን የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮና ምዕራብ ኦሞ አህጉረ-ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ህዝቅኤል ተናገሩ

1 min read
  • ዜና

በታርጫ ከተማ የደመራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

  • ዜና

በኮንታ ዞን የደመራ በዓል በተለያዩ ሀይማኖታዊ ክዋኔዎች በመከበር ላይ ይገኛል

1 min read
  • ቢዝነስ

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

2
  • ዜና

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

3
  • ዜና

መስቀል የድህነት ምልክት መሆኑን የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮና ምዕራብ ኦሞ አህጉረ-ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ህዝቅኤል ተናገሩ

4
  • ዜና

በታርጫ ከተማ የደመራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

5
  • ዜና

በኮንታ ዞን የደመራ በዓል በተለያዩ ሀይማኖታዊ ክዋኔዎች በመከበር ላይ ይገኛል

Featured News

1 min read
  • ዜና

መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

  • ዜና

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

1 min read
  • ዜና

መስቀል የድህነት ምልክት መሆኑን የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮና ምዕራብ ኦሞ አህጉረ-ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ህዝቅኤል ተናገሩ

1 min read
  • ዜና

በታርጫ ከተማ የደመራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

  • Uncategorized

የፈተና አስተዳደር ሥርዓትን በማዘመን ኩረጃን በማስቀረት የተሻሉ ተማሪዎችን ማፍራት እየተቻለ እንደሚገኝ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ(ዶ/ር) ገለጹ

የፈተና አስተዳደር ሥርዓትን በማዘመን ኩረጃን በማስቀረት የተሻሉ ተማሪዎችን ማፍራት እየተቻለ እንደሚገኝ ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር...
  • ቢዝነስ

35 በመቶ የሚሆኑ ውሃ አዘል መሬቶች እየጠፉ መምጣታቸውን የተለያዩ ጥናቶች አመላካቱ

35 በመቶ የሚሆኑ ውሃ አዘል መሬቶች እየጠፉ መምጣታቸውን የተለያዩ ጥናቶች አመላካቱ ሀዋሳ፡ ሰኔ 03/2018...
  • ዜና

ቅንጅታዊ የአሠራር ሥርዓት በመዘርጋት የፈተና አሰጣጥ ሥርዓትን በማዘመን ለተማሪዎች ውጤት መሻሻል በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) ቅንጅታዊ የአሠራር ሥርዓት በመዘርጋት የፈተና አሰጣጥ ሥርዓትን በማዘመን ለተማሪዎች...
1 min read
  • ዜና

የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር እንዲኖር የተለያዩ ፕሮጀክቶች መዘጋጀታቸው ተገለጸ

የተቀናጀ የውሃ ሀብት አስተዳደር እንዲኖር የተለያዩ ፕሮጀክቶች መዘጋጀታቸው ተገለጸ ሀዋሳ፡ ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ)...
  • ዜና

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላማዊ መንገድ እንዲጠናቀቅ የሁሉም የክልሉ ነዋሪ ሚና ከፍተኛ ነበር – ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላማዊ መንገድ እንዲጠናቀቅ የሁሉም የክልሉ ነዋሪ ሚና ከፍተኛ ነበር – ርዕሰ...
  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የአርባምንጭ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ማዕከልን መርቀው ከፈቱ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የአርባምንጭ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ማዕከልን መርቀው ከፈቱ ሀዋሳ፡...
  • ስፖርት

በዛሬው ዕለት የተሰሙ የዝውውር መረጃዎች

በዛሬው ዕለት የተሰሙ የዝውውር መረጃዎች የአውሮፓ ታላላቅ ክለቦች ራሳቸውን ለማጠናከር በዝውውር ገበያው እንቅስቃሴ እያደረጉ...
  • ቴክኖሎጂ

የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የዞኑ ትምህርት መምሪያ በጋራ ያዘጋጁት 5ኛ ዙር የቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች ውድድርና ሽልማት አውደ ርዕይ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል

የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምሪያ ኃላፊ አቶ ደምስ ገብሬ አውደ ርዕዩን ባስጀመሩበት ወቅት...
1 min read
  • ቢዝነስ

በሀገሪቱ የሚገኙ ውሃ አዘል መሬቶችንና ተፋሰሶችን የማልማት ተግባር በጥናት በማስደገፍ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

በሀገሪቱ የሚገኙ ውሃ አዘል መሬቶችንና ተፋሰሶችን የማልማት ተግባር በጥናት በማስደገፍ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ ሀዋሳ፡...
1 min read
  • ስፖርት

በስፖርቱ ዘርፍ እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ

በስፖርቱ ዘርፍ እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ በስፖርቱ ዘርፍ እየተደረገ ያለዉ...

Posts pagination

Previous 1 … 54 55 56 57 58 59 60 … 540 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ዜና

መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ

  • ዜና

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ

1 min read
  • ዜና

መስቀል የድህነት ምልክት መሆኑን የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮና ምዕራብ ኦሞ አህጉረ-ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ህዝቅኤል ተናገሩ

1 min read
  • ዜና

በታርጫ ከተማ የደመራ በዓል በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .