Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ቱርክ 149 የእግር ኳስ ዳኞችን አገደች

ፓትሪክ ቬራ ከጄኖኣ ሀላፊነት ተሰናበተ

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 7 ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ

የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶችን የስነ ተዋልዶ ጤና ችግሮች ለመቅረፍ የተጀመሩ ጥረቶችን ለማጎልበት የጤና አደረጃጀቶችን ሚና ማሳደግ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ

ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመግባት ዕድል ያገኙ ተማሪዎች የበለጠ ውጤታማ ለመሆን ትምህርታቸው ላይ ብቻ ሊያተኩሩ እንደሚገባ መልዕክት ተላለፈ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

ቱርክ 149 የእግር ኳስ ዳኞችን አገደች

  • ስፖርት

ፓትሪክ ቬራ ከጄኖኣ ሀላፊነት ተሰናበተ

  • ስፖርት

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 7 ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ

  • ዜና

የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶችን የስነ ተዋልዶ ጤና ችግሮች ለመቅረፍ የተጀመሩ ጥረቶችን ለማጎልበት የጤና አደረጃጀቶችን ሚና ማሳደግ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ

  • ዜና

ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመግባት ዕድል ያገኙ ተማሪዎች የበለጠ ውጤታማ ለመሆን ትምህርታቸው ላይ ብቻ ሊያተኩሩ እንደሚገባ መልዕክት ተላለፈ

  • ቢዝነስ

ግብር ለአንድ ሀገር ህልውና መረጋገጥ እና ህብረተሰቡ ለሚያነሷቸው የልማት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ ወሳኝ በመሆኑ በአሰባሰብ ወቅት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ በሀዲያ ዞን የሌሞ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ

1 min read
  • ቢዝነስ

በሩብ ዓመቱ 3.7 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ ገለጹ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

ቱርክ 149 የእግር ኳስ ዳኞችን አገደች

2
  • ስፖርት

ፓትሪክ ቬራ ከጄኖኣ ሀላፊነት ተሰናበተ

3
  • ስፖርት

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 7 ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ

4
  • ዜና

የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶችን የስነ ተዋልዶ ጤና ችግሮች ለመቅረፍ የተጀመሩ ጥረቶችን ለማጎልበት የጤና አደረጃጀቶችን ሚና ማሳደግ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ

5
  • ዜና

ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የመግባት ዕድል ያገኙ ተማሪዎች የበለጠ ውጤታማ ለመሆን ትምህርታቸው ላይ ብቻ ሊያተኩሩ እንደሚገባ መልዕክት ተላለፈ

Featured News

  • ስፖርት

ቱርክ 149 የእግር ኳስ ዳኞችን አገደች

  • ስፖርት

ፓትሪክ ቬራ ከጄኖኣ ሀላፊነት ተሰናበተ

  • ስፖርት

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 7 ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ

  • ዜና

የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶችን የስነ ተዋልዶ ጤና ችግሮች ለመቅረፍ የተጀመሩ ጥረቶችን ለማጎልበት የጤና አደረጃጀቶችን ሚና ማሳደግ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ

  • ዜና

በዞኑ የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን ለማህበረሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ሠላም ወሳኝ መሆኑን የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር ገለጸ

በዞኑ የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን ለማህበረሰቡ ተደራሽ ለማድረግ ሠላም ወሳኝ መሆኑን የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር...
1 min read
  • ዜና

ከግል ትምህርት ተቋማት በተለያየ ሙያ መስክ ሰልጥነው የሚወጡ ተማሪዎች በተማሩበት ሙያ ሥራን በመፍጠር ረገድ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ

ከግል ትምህርት ተቋማት በተለያየ ሙያ መስክ ሰልጥነው የሚወጡ ተማሪዎች በተማሩበት ሙያ ሥራን በመፍጠር ረገድ...
  • ዜና

የጽናት ቀንን ለኢትዮጵያ ሰላምና ደህንነት የታገሉና የተዋደቁትን በማሰብና በማመስገን ማክበር እንደሚገባ የካፋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የገቢዎች መምሪያ ኃላፊ አቶ ደመላሽ ንጉሴ ገለጹ

ጳጉሜን 1 – የጽናት ቀን “ጽኑ መሠረት ብርቱ ሀገር” በሚል መሪ ቃል በካፋ ዞን...
  • ዜና

ሀገራችንን ወደ ብልፅግና ለማድረስ የጽናት መንፈሳችንን ማደስ እንደሚገባ ተገለጸ

“ጽኑ መሰረት ብርቱ ሀገር” በሚል መሪ ቃል ጳጉሜን 1 ‘የጽናት ቀን’ በጎፋ ዞን በተለያዩ...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም

  • ዜና

“ትንንሽ የሚመስሉ ስራዎች ለትልልቅ ዕድሎች በር ይከፍታሉ” – ወይዘሮ ህልውና ጌታቸው

በአለምሸት ግርማ የዛሬዋ እቱ መለኛችን ወይዘሮ ህልውና ጌታቸው ትባላለች። ትውልዷና ዕድገቷ የፍቅር ከተማ በሆነችው...
1 min read
  • ዜና

የህግ ታራሚዎችን በስነ ምግባር ለማነፅ በሚደረገው ጥረት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የድርሻቸውን መወጣት እንዳለባቸው የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ ገለፀ

መምሪያው ለወልቂጤ ማረሚያ ተቋም ታራሚዎች የመጽሐፍትና የአልባሳት ድጋፍ አድርጎል። የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ ሀላፊ...
  • ዜና

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጆች በክህሎት የበቁ ሥራ ፈጣሪ ዜጎችን ለማፍራት ጥራት ያለውን ስልጠና መስጠታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ተጠቀ

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጆች በክህሎት የበቁ ሥራ ፈጣሪ ዜጎችን...
1 min read
  • ቢዝነስ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ ከልላዊ የሻይ ችግኝ ተከላ ስራን በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ አስጀመረ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው...
  • ዜና

ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

ሰላምን ማጽናት የጸጥታ ተቋማት ዋነኛ ተልዕኳቸው ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ሀዋሳ፡ ነሐሴ...

Posts pagination

Previous 1 … 46 47 48 49 50 51 52 … 404 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

ቱርክ 149 የእግር ኳስ ዳኞችን አገደች

  • ስፖርት

ፓትሪክ ቬራ ከጄኖኣ ሀላፊነት ተሰናበተ

  • ስፖርት

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 7 ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ

  • ዜና

የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶችን የስነ ተዋልዶ ጤና ችግሮች ለመቅረፍ የተጀመሩ ጥረቶችን ለማጎልበት የጤና አደረጃጀቶችን ሚና ማሳደግ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .