Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

ሀዋሳ ከተማ መቀሌ 70 እንደርታን አሸነፈ

በኮሪደር ልማት፣ የመንገድ ግንባታ እና ተያያዥ ስራዎች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የጠቅላላ ተቋራጮች እና የአገልግሎት ተቋማት ትጋትና ቁርጠኝነት የሚበረታታ መሆኑ ተገለጸ

ኦክስሌድ ቻምበርሌን በአርሰናል ልምምድ መስራት ጀመረ

በሴቶች ላይ የሚደርሱ ማህበራዊ ጫናዎችን ለመከላከል የኢኮኖሚ ባለቤት እንዲሆኑ ለማስቻል ሁሉም ባለድርሻ አካላላት ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተገለፀ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

  • ስፖርት

ሀዋሳ ከተማ መቀሌ 70 እንደርታን አሸነፈ

1 min read
  • ዜና

በኮሪደር ልማት፣ የመንገድ ግንባታ እና ተያያዥ ስራዎች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የጠቅላላ ተቋራጮች እና የአገልግሎት ተቋማት ትጋትና ቁርጠኝነት የሚበረታታ መሆኑ ተገለጸ

  • ስፖርት

ኦክስሌድ ቻምበርሌን በአርሰናል ልምምድ መስራት ጀመረ

  • ዜና

በሴቶች ላይ የሚደርሱ ማህበራዊ ጫናዎችን ለመከላከል የኢኮኖሚ ባለቤት እንዲሆኑ ለማስቻል ሁሉም ባለድርሻ አካላላት ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተገለፀ

  • ቢዝነስ

ግብር ለአንድ ሀገር ህልውና መረጋገጥ እና ህብረተሰቡ ለሚያነሷቸው የልማት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ ወሳኝ በመሆኑ በአሰባሰብ ወቅት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ በሀዲያ ዞን የሌሞ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ

1 min read
  • ቢዝነስ

በሩብ ዓመቱ 3.7 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ ገለጹ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

2
  • ስፖርት

ሀዋሳ ከተማ መቀሌ 70 እንደርታን አሸነፈ

3
  • ዜና

በኮሪደር ልማት፣ የመንገድ ግንባታ እና ተያያዥ ስራዎች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የጠቅላላ ተቋራጮች እና የአገልግሎት ተቋማት ትጋትና ቁርጠኝነት የሚበረታታ መሆኑ ተገለጸ

4
  • ስፖርት

ኦክስሌድ ቻምበርሌን በአርሰናል ልምምድ መስራት ጀመረ

5
  • ዜና

በሴቶች ላይ የሚደርሱ ማህበራዊ ጫናዎችን ለመከላከል የኢኮኖሚ ባለቤት እንዲሆኑ ለማስቻል ሁሉም ባለድርሻ አካላላት ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተገለፀ

Featured News

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

  • ስፖርት

ሀዋሳ ከተማ መቀሌ 70 እንደርታን አሸነፈ

1 min read
  • ዜና

በኮሪደር ልማት፣ የመንገድ ግንባታ እና ተያያዥ ስራዎች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የጠቅላላ ተቋራጮች እና የአገልግሎት ተቋማት ትጋትና ቁርጠኝነት የሚበረታታ መሆኑ ተገለጸ

  • ስፖርት

ኦክስሌድ ቻምበርሌን በአርሰናል ልምምድ መስራት ጀመረ

1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“ጡረታ መውጣት ከሥራ ውጪ መሆን አይደለም” – መምህር በቀለ ሳፋ

“ጡረታ መውጣት ከሥራ ውጪ መሆን አይደለም” – መምህር በቀለ ሳፋ በገነት ደጉ መምህር በቀለ...
  • ቢዝነስ

ህብረተሰቡ ግብርን በወቅቱና በታማኝነት በመክፈል ለሀገር ዕድገት የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ እንደሚገባ የየም ዞን የሳጃ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቅርጫፍ ጽ/ቤት አሳሰበ

ሀዋሳ፡ ጥር 16/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) ህብረተሰቡ ግብርን በወቅቱና በታማኝነት በመክፈል ለሀገር ዕድገት የበኩሉን ድርሻ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

ታሪካዊቷ ጊዶሌ

በፈረኦን ደበበ ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብ አቅጣጫ በ525 ኪሎ ሜትር፣ ከአርባ ምንጭ በ50 ኪሎ...
  • ቢዝነስ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኣሪ ዞን ግብርና መምሪያ የበልግ፣ የተፋሰስ ልማት እና ቡና ልማት ሥራዎች የፈፃሚ ማዘጋጃ መድረክ ተካሄደ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኣሪ ዞን ግብርና መምሪያ የበልግ፣ የተፋሰስ ልማት እና ቡና ልማት ሥራዎች...
  • ቢዝነስ

የእንሰት ምርት ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ ያለው ድርሻ የጎላ በመሆኑ ትኩረት ሰጥቶ ማልማት እንደሚገባ ተጠቆመ

የእንሰት ምርት ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ ያለው ድርሻ የጎላ በመሆኑ ትኩረት ሰጥቶ ማልማት እንደሚገባ ተጠቆመ...
  • ቢዝነስ

በግብር ከፋዩ ማህበረሰብ የታክስ ህግ ተገዥነት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለማረም በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ሁሉም ባለድርሻ የበኩሉን መወጣት እንዳለበት ተገለፀ

በግብር ከፋዩ ማህበረሰብ የታክስ ህግ ተገዥነት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለማረም በሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ሁሉም ባለድርሻ...
  • ዜና

የሸኮ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ቲከሻ ቤንጊ” በዓልን በድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝግጀት ተጠናቋል – የወረዳው ዋና አስተዳደር

የሸኮ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ቲከሻ ቤንጊ” በዓልን በድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝግጀት ተጠናቋል – የወረዳው...
  • ቢዝነስ

የደረጃ “ሀ” እና “ለ” ግብር ከፋዮች የውይይት መድረክ በቡታጅራ ከተማ እየተካሄደ ነው

ሀዋሳ: ጥር 15/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ የደረጃ...
  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት የፍትህና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከጎፋ ዞን አስተዳደርና ከዞኑ ፍትህ ተቋማት ጋር በተከናወኑ ስራዎች ዙሪያ ግብረ መልስ አካሄደ

እንደ ምክር ቤቱ የህግና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ዱንጋ ናኩዋ ገለፃ በዞኑ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“የጫጩት መፈልፈያ ማሽን ሞክሬ ውጤታማ መሆኑን አረጋግጫለሁ” – ወጣት ተመስገን ቲልቻሞ

በአንዱዓለም ሰለሞን ከወጣት ተመስገን ቲልቻሞ ጋር የተገናኘነው በቅርቡ ወደ ባስኬቶ ዞን፣ ላስካ ከተማ ለሥራ...

Posts pagination

Previous 1 … 348 349 350 351 352 353 354 … 405 Next

Follow Us

You may have missed

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 24/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

  • ስፖርት

ሀዋሳ ከተማ መቀሌ 70 እንደርታን አሸነፈ

1 min read
  • ዜና

በኮሪደር ልማት፣ የመንገድ ግንባታ እና ተያያዥ ስራዎች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የጠቅላላ ተቋራጮች እና የአገልግሎት ተቋማት ትጋትና ቁርጠኝነት የሚበረታታ መሆኑ ተገለጸ

  • ስፖርት

ኦክስሌድ ቻምበርሌን በአርሰናል ልምምድ መስራት ጀመረ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .