Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም

በክልሉ ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች ቡድን በሚዛን አማን ከተማ አረንጓዴ አሻራ አሳረፉ

የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ስነ ስርዓቶች እየተከበረ ነው

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

በክልሉ በተያዘው የበልግ ወቅት በኩታገጠም ሩዝና በቆሎ እያለሙ ያሉ አርሶአደሮች ተስፋ ሰጪ የሆነ የምርት ውጤት እንድናይ አስችሎናል አሉ።

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም

  • ዜና

በክልሉ ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች ቡድን በሚዛን አማን ከተማ አረንጓዴ አሻራ አሳረፉ

  • ዜና

የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ስነ ስርዓቶች እየተከበረ ነው

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ዜና

በክልሉ በተያዘው የበልግ ወቅት በኩታገጠም ሩዝና በቆሎ እያለሙ ያሉ አርሶአደሮች ተስፋ ሰጪ የሆነ የምርት ውጤት እንድናይ አስችሎናል አሉ።

  • ቢዝነስ

የሰንበት ገበያ ማዕከል ሸማቹና አምራቹ ማህበረሰብ በቀጥታ በማገናኘት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት የላቀ ሚና እንዳለው ተገለጸ

1 min read
  • ቢዝነስ

በኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ከ36 ሚሊዬን ብር በላይ ወጪ የተሰራው የኡማ ባኬ መንገድ ተጠናቆ ተመረቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም

2
  • ዜና

በክልሉ ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች ቡድን በሚዛን አማን ከተማ አረንጓዴ አሻራ አሳረፉ

3
  • ዜና

የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ስነ ስርዓቶች እየተከበረ ነው

4
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

5
  • ዜና

በክልሉ በተያዘው የበልግ ወቅት በኩታገጠም ሩዝና በቆሎ እያለሙ ያሉ አርሶአደሮች ተስፋ ሰጪ የሆነ የምርት ውጤት እንድናይ አስችሎናል አሉ።

Featured News

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም

  • ዜና

በክልሉ ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች ቡድን በሚዛን አማን ከተማ አረንጓዴ አሻራ አሳረፉ

  • ዜና

የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ስነ ስርዓቶች እየተከበረ ነው

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“ለሴት ልጅ ትልቁ የማሸነፊያ መሳሪያ ትምህርት ነው” – ዶክተር ብርሃን ደመቀ

በአለምሸት ግርማ ሴቶች ህልማቸውን እንዲያሳኩ ትምህርት ትልቁን ድርሻ ይይዛል። ከዚህም በተጨማሪ ከማህበረሰቡ የሚያገኙት ድጋፍና...
1 min read
  • ዜና

መንግስት ህግና ሥርዓትን የተከተለ የንግድ እንቅስቃሴ እንዲኖር ቁጥጥር እንዲያደርግ የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የሆሣዕና ከተማ አስተዳደር ንግድና ገበያ ልማት ጽህፈት ቤት በበኩሉ...
1 min read
  • ዜና

ቋሚ ኮሚቴዎች ባደረጉት ድጋፍና ክትትል በርካታ የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎችን ማረም ተችሏል- የሀዲያ ዞን ምክር ቤት

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የሀዲያ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 23ኛ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“በርካታ ችግሮችን ተጋፍጬ ፤ በፅናት አልፌአለሁ” – ባይራይ በርሄ

በገነት ደጉ ከላይ በርዕሱ የተጠቀምነውን ሃሳብ የሰነዘሩት የዛሬው የችያለሁ አምድ ተረኛ ናቸው፡፡ አቶ ባይራይ...
  • ዜና

የጠምባሮ ብሔረሰብ ባህላዊ አስተዳደር ንጉስ (ላሂ ወማ)፥ ወማ በርገኖ በላንጎ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ጽህፈት ቤትም በወማ በርገኖ በላንጎ...
  • ዜና

ጂንካን በጋራ እናልማ ፕሮጀክት ለ12 ማህበራትና በርካታ ሥራ አጥ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠሩ ተገለፀ

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (ደረቴድ) ጂንካን በጋራ እናልማ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ ሥራ ለ12 ማህበራትና...
  • ዜና

የካፋ ዞን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ማካሔድ ጀመረ

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (ደረቴድ) የካፋ ዞን ምክር ቤት 4ተኛ ዙር 11ኛ ዓመት የስራ...
  • ዜና

ሰው ተኮር አገልግሎት አሠራር በተጨባጭ ውጤት እንዲያስመዘግብ በልዩ ትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 06/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) አገልግሎት ፈላጊው ህዝብ በተገቢው መንገድ መስተናገድ እንዲችልና ሰው ተኮር...
  • ዜና

በልዩ ወረዳው በ2016 ዓ.ም በክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ40 ሺህ በላይ የህብረተሰብ ክፍሎችን በማሳተፍ ልዩ ልዩ ተግባራት እየተከናወኑ መሆናቸውን የቀቤና ልዩ ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽህፈት ቤት ገለፀ

ይህ የተገለፀው በልዩ ወረዳው በሌንጫ ቀበሌ የአንድ የአእምሮ ታማሚ ቤተሰብ የቤት እድሳት በተጀመረበት ወቅት...
  • ዜና

ማዕከሉ ወቅቱ የሚፈልገውን የግብርና ኤክስቴንሽን ቴክኖሎጂዎችን ለማስፋት የሚያደርገውን ጥረት ይበልጥ በማጠናከር አርሶ አደሩን ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 05/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የግብርና ምርምር ማዕከሉ ተቋማዊ አደረጃጀቱንና የውስጥ አቅም በማሳደግ ወቅቱ...

Posts pagination

Previous 1 … 184 185 186 187 188 189 190 … 307 Next

Follow Us

You may have missed

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም

  • ዜና

በክልሉ ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች ቡድን በሚዛን አማን ከተማ አረንጓዴ አሻራ አሳረፉ

  • ዜና

የሲዳማ ክልላዊ መንግሥት 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ስነ ስርዓቶች እየተከበረ ነው

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .