Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

አንጎል ሦስት የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾችን ከለከለች

ሞርጋን ሮጀርስ በአስቶንቫላ ለመቆየት ውሉን አራዘመ

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ህዳር 01/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

ፈጣን ፣ ወቅታዊ እና ተአማኒ መረጃን ተደራሽ ለማድረግ ዘመኑን የሚመጥን አሰራርን መዘርጋት እንደሚገባ ተገለጸ

በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት በ15 መስኮች በተከናወኑ ተግባራት ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

አንጎል ሦስት የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾችን ከለከለች

  • ስፖርት

ሞርጋን ሮጀርስ በአስቶንቫላ ለመቆየት ውሉን አራዘመ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ህዳር 01/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

  • ዜና

ፈጣን ፣ ወቅታዊ እና ተአማኒ መረጃን ተደራሽ ለማድረግ ዘመኑን የሚመጥን አሰራርን መዘርጋት እንደሚገባ ተገለጸ

  • ዜና

በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት በ15 መስኮች በተከናወኑ ተግባራት ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

  • ቢዝነስ

ግብር ለአንድ ሀገር ህልውና መረጋገጥ እና ህብረተሰቡ ለሚያነሷቸው የልማት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ ወሳኝ በመሆኑ በአሰባሰብ ወቅት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ በሀዲያ ዞን የሌሞ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ

1 min read
  • ቢዝነስ

በሩብ ዓመቱ 3.7 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ ገለጹ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

አንጎል ሦስት የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾችን ከለከለች

2
  • ስፖርት

ሞርጋን ሮጀርስ በአስቶንቫላ ለመቆየት ውሉን አራዘመ

3
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ህዳር 01/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

4
  • ዜና

ፈጣን ፣ ወቅታዊ እና ተአማኒ መረጃን ተደራሽ ለማድረግ ዘመኑን የሚመጥን አሰራርን መዘርጋት እንደሚገባ ተገለጸ

5
  • ዜና

በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት በ15 መስኮች በተከናወኑ ተግባራት ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

Featured News

  • ስፖርት

አንጎል ሦስት የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾችን ከለከለች

  • ስፖርት

ሞርጋን ሮጀርስ በአስቶንቫላ ለመቆየት ውሉን አራዘመ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ህዳር 01/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

  • ዜና

ፈጣን ፣ ወቅታዊ እና ተአማኒ መረጃን ተደራሽ ለማድረግ ዘመኑን የሚመጥን አሰራርን መዘርጋት እንደሚገባ ተገለጸ

  • ዜና

በልማቱ ዘርፍ የመጣው ለውጥ ቀጣይነት እንዲኖረው አንድነትን በማጠናከር ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ የጌዴኦ ዞን አስተዳደር አሳሰበ

በልማቱ ዘርፍ የመጣው ለውጥ ቀጣይነት እንዲኖረው አንድነትን በማጠናከር ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ የጌዴኦ ዞን አስተዳደር...
  • Uncategorized

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በህግና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የቀረበለትን ደንብ መርምሮ አጸደቀ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በህግና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የቀረበለትን ደንብ...
  • ዜና

የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ደረጃ በደረጃ በመፍታት የሰላም፣ የልማትና የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ በማጎልበት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስራዎችን ለማከናወን ጥረት እየተደረገ መሆኑን በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ

የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ደረጃ በደረጃ በመፍታት የሰላም፣ የልማትና የዲሞክራሲ ስርዓት ግንባታ በማጎልበት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

የክልሉ ስኬት ሌላው ማሳያ

የክልሉ ስኬት ሌላው ማሳያ በምንተስኖት ብርሃኑ ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል በርካታ ስራዎችን እየሰራች ትገኛለች፡፡...
  • ስፖርት

ሪያል ማድሪድ ማንቸስተር ሲቲን በደርሶ መልስ አሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ

ሪያል ማድሪድ ማንቸስተር ሲቲን በደርሶ መልስ አሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ...
  • ዜና

በአካባቢው ዘላቂ ሠላምና መረጋጋት እንዲኖር በቀጣይነት እንዲሠራ በኮሬ ዞን የኬሌ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ጠየቁ

በአካባቢው ዘላቂ ሠላምና መረጋጋት እንዲኖር በቀጣይነት እንዲሠራ በኮሬ ዞን የኬሌ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ጠየቁ...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤ #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት የካቲት 12/2017 ዓ.ም

  • ዜና

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተሠሩ ተግባራት ውጤት ማምጣታቸው ተገለጸ

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተሠሩ ተግባራት ውጤት ማምጣታቸው ተገለጸ...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ የካቲት 12/2017 ዓ.ም

  • ዜና

የተለያዩ የልማት ፍላጎቶችንና ጥያቄዎችን ለመመለስ እንዲያስችል የገቢ አፈጻጸሙን በይበልጥ ማሳደግ እንደሚገባ የጋሞ ዞን ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

የተለያዩ የልማት ፍላጎቶችንና ጥያቄዎችን ለመመለስ እንዲያስችል የገቢ አፈጻጸሙን በይበልጥ ማሳደግ እንደሚገባ የጋሞ ዞን ገቢዎች...

Posts pagination

Previous 1 … 176 177 178 179 180 181 182 … 408 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

አንጎል ሦስት የአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾችን ከለከለች

  • ስፖርት

ሞርጋን ሮጀርስ በአስቶንቫላ ለመቆየት ውሉን አራዘመ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ህዳር 01/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

  • ዜና

ፈጣን ፣ ወቅታዊ እና ተአማኒ መረጃን ተደራሽ ለማድረግ ዘመኑን የሚመጥን አሰራርን መዘርጋት እንደሚገባ ተገለጸ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .