Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ቢዝነስ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
    • ደቡብ ቲቪ
    • ኤፍ ኤም 100.9
  • ስለ እኛ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ህዝብ፤ ታላቅ ርዕይ

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቱጋል “ታላቁ ምልክት” ነው — ብሩኖ ፈርናንዴስ

የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት ረገድ የሚጫወቱትን ሚና አጠናክረው መቀጠል እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) አቀራቢነት፡-

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) አቀራቢነት፡-

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ህዝብ፤ ታላቅ ርዕይ

1 min read

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ህዝብ፤ ታላቅ ርዕይ

2
  • ዜና

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቱጋል “ታላቁ ምልክት” ነው — ብሩኖ ፈርናንዴስ

3
  • ዜና

የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት ረገድ የሚጫወቱትን ሚና አጠናክረው መቀጠል እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ

4
  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) አቀራቢነት፡-

5
  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) አቀራቢነት፡-

Featured News

ለሆስፒታሉ የተበረከቱ የህክምና ቁሳቁሶች ለአገልግሎት ጥራት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ የቦንጋ ገብረጻድቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ባለሙያዎች ተናገሩ

“ሂውማን ብሪጅ ኢትዮጵያ” ከተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የ150 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የህክምና...
  • ዜና

የመንግሥት ሠራተኞች ሀገሪቱ ያለችበትን ነባራዊ ሁኔታ በመገንዘብ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

“የታደሰ ጂኦ ስትራቴጂያዊ ቁመና በሁሉም ኢትዮጵያዊያን የጋራ ትጋት” በሚል መሪ ቃል በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ...
  • ዜና

ቡናን በዘመናዊ መንገድ በማልማታቸዉ በተተከለ አንድ አመት ጊዜ ዉስጥ ማፍራት መጀመሩን በሸካ ዞን የኪ ወረዳ የአላሞ ቀበሌ ወጣት ሞደል አርሶ አደሮች ተናገሩ

የየኪ ወረዳ አስተዳደር በበኩሉ ዘንድሮ ብቻ 5 ሺ ሄክታር ያረጁ ቡናዎችን በማስጎንደል በዘመናዊ ቡና...
  • ዜና

የተለያዩ የህክምና መድሀኒቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት መቻላቸውን በሚዛን አማን ከተማ በማህበረሰብ አቀፍ ፋርማሲ ሲገለገሉ ያገኘናቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ገለፁ

በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች ላይ ዞኑ የማህበረሰብ አቀፍ ፋርማሲዎችን በማቋቋም ማህበረሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት...
  • ዜና

የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ሄቦ” በዓል በደማቅ ስነ ስርዓት በሣጃ ከተማ እየተከበረ ነው

የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ሄቦ” በዓል በደማቅ ስነ ስርዓት በሣጃ ከተማ እየተከበረ ነው ሄቦ...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የየም ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ሄቦ በዓል አከባበር

  • ቢዝነስ
  • ዜና

በክረምት ወራት የታየውን ትጋት በበጋውም ለመድገም ቁርጠኞች መሆናቸውን በጌዴኦ ዞን የይርጋጨፌ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ‎

‎በክረምት ወራት የታየውን ትጋት በበጋውም ለመድገም ቁርጠኞች መሆናቸውን በጌዴኦ ዞን የይርጋጨፌ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ‎...
1 min read
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ

የዓለም ሻምፒዮናን ያስወደዱ አትሌቶቻችን

የዓለም ሻምፒዮናን ያስወደዱ አትሌቶቻችን በአንዱዓለም ሰለሞን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከኦሎምፒክ በመቀጠል የዓለም ታዋቂ አትሌቶች...
  • ቴክኖሎጂ

አሰልጣኞች ወቅቱ የሚጠይቀውን የቴክኖሎጂ ክህሎት እንዲላበሱ እየተሠራ መሆኑ ተጠቆመ

አሰልጣኞች ወቅቱ የሚጠይቀውን የቴክኖሎጂ ክህሎት እንዲላበሱ እየተሠራ መሆኑ ተጠቆመ “ብቃት ለቴክኒክና ሙያ ልህቀት” በሚል...
  • ቢዝነስ

ዘንድሮ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረዉን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን አስመልክቶ በተዘጋጀው መሪ ዕቅድ ዙሪያ የዉይይት መድረክ ተካሄደ

ዘንድሮ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረዉን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን አስመልክቶ በተዘጋጀው መሪ ዕቅድ ዙሪያ...

Posts pagination

Previous 1 … 161 162 163 164 165 166 167 … 542 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ህዝብ፤ ታላቅ ርዕይ

1 min read
  • ዜና

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቱጋል “ታላቁ ምልክት” ነው — ብሩኖ ፈርናንዴስ

1 min read
  • ዜና

የቴክኒክና ሙያ ተቋማት ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት ረገድ የሚጫወቱትን ሚና አጠናክረው መቀጠል እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለዉ 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤ በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) አቀራቢነት፡-

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .