Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ቢዝነስ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
    • ደቡብ ቲቪ
    • ኤፍ ኤም 100.9
  • ስለ እኛ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ማንቸስተር ዩናይትድ የአምበሉን ብሩኖ ፈርናንዴዝ ውል በአንድ ዓመት አራዘመ

በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ አደጋዎች የጤና እክል የገጠማቸውን አካል ጉዳተኛ ህጻናት እና አሳዳጊ ወላጆችን የመደገፍ ስራ እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ህዝብ ራስ አገዝ የልማት ድርጅት ገለፀ

“ትኩረትና እንክብካቤ ለሁሉም ሕፃናት” በሚል መሪ ቃል አለም አቀፉ የህፃናት ቀን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተከበረ

በኢትዮጵያ ተወዳጁ ቅመም

የዴክላን ራይስ ትልቁ ውርርድ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

ማንቸስተር ዩናይትድ የአምበሉን ብሩኖ ፈርናንዴዝ ውል በአንድ ዓመት አራዘመ

  • ዜና

በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ አደጋዎች የጤና እክል የገጠማቸውን አካል ጉዳተኛ ህጻናት እና አሳዳጊ ወላጆችን የመደገፍ ስራ እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ህዝብ ራስ አገዝ የልማት ድርጅት ገለፀ

1 min read
  • ዜና

“ትኩረትና እንክብካቤ ለሁሉም ሕፃናት” በሚል መሪ ቃል አለም አቀፉ የህፃናት ቀን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተከበረ

1 min read
  • ቢዝነስ
  • ዜና

በኢትዮጵያ ተወዳጁ ቅመም

  • ስፖርት

የዴክላን ራይስ ትልቁ ውርርድ

1 min read
  • ቢዝነስ
  • ዜና

በኢትዮጵያ ተወዳጁ ቅመም

1 min read
  • ቢዝነስ
  • ዜና

የሃይማኖት ተቋማት ዜጎች በራሳቸው ጥረት ኑሯቸውን የማሻሻል እና ሌሎችን የማገልገል የሞራል ግዴታን በማስተማር ረገድ ሚናቸው የጎላ መሆኑ ተገለፀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

ማንቸስተር ዩናይትድ የአምበሉን ብሩኖ ፈርናንዴዝ ውል በአንድ ዓመት አራዘመ

2
  • ዜና

በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ አደጋዎች የጤና እክል የገጠማቸውን አካል ጉዳተኛ ህጻናት እና አሳዳጊ ወላጆችን የመደገፍ ስራ እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ህዝብ ራስ አገዝ የልማት ድርጅት ገለፀ

3
  • ዜና

“ትኩረትና እንክብካቤ ለሁሉም ሕፃናት” በሚል መሪ ቃል አለም አቀፉ የህፃናት ቀን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተከበረ

4
  • ቢዝነስ
  • ዜና

በኢትዮጵያ ተወዳጁ ቅመም

5
  • ስፖርት

የዴክላን ራይስ ትልቁ ውርርድ

Featured News

  • ስፖርት

ማንቸስተር ዩናይትድ የአምበሉን ብሩኖ ፈርናንዴዝ ውል በአንድ ዓመት አራዘመ

  • ዜና

በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ አደጋዎች የጤና እክል የገጠማቸውን አካል ጉዳተኛ ህጻናት እና አሳዳጊ ወላጆችን የመደገፍ ስራ እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ህዝብ ራስ አገዝ የልማት ድርጅት ገለፀ

1 min read
  • ዜና

“ትኩረትና እንክብካቤ ለሁሉም ሕፃናት” በሚል መሪ ቃል አለም አቀፉ የህፃናት ቀን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተከበረ

1 min read
  • ቢዝነስ
  • ዜና

በኢትዮጵያ ተወዳጁ ቅመም

  • ዜና

በኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ዓመታት ለሚደረጉ የኢንዱስትሪ ሽግግሮች ግብርና መሠረት ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪና በብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተክሌ በዛብህ ተናገሩ

በኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ዓመታት ለሚደረጉ የኢንዱስትሪ ሽግግሮች ግብርና መሠረት ነው ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች...
  • ዜና

“የዘመነ ክህሎት ስነ ምህዳር ለዘላቂ ስራ እድል” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

“የዘመነ ክህሎት ስነ ምህዳር ለዘላቂ ስራ እድል” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ክልላዊ የንቅናቄ መድረክ...
  • ስፖርት

“ደጋፊዎቻችን አሁንም ከኛ ጋር ናቸው” – ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከድሉ በኋላ

“ደጋፊዎቻችን አሁንም ከኛ ጋር ናቸው” – ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከድሉ በኋላ ማንችስተር ዩናይትድ ባለፉት ሳምንታት...
1 min read
  • ስፖርት

የአርቴታ አዲስ ስልት ለዲክላን ራይስ ምን አበረከተ?

የአርቴታ አዲስ ስልት ለዲክላን ራይስ ምን አበረከተ? አርሰናል በዘንድሮው የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ካከናወናቸው...
  • ስፖርት

ዊልያም ሳሊባ ወደ ሙሉ ልምምድ ተመለሰ!

ዊልያም ሳሊባ ወደ ሙሉ ልምምድ ተመለሰ! የአርሰናሉ ድንቅ ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ ከባድ ከነበረው የጀርባ...
  • ቴክኖሎጂ

የማሠልጠኛ መሣሪያዎችን በራስ ባለሙያዎች ተጠግነው ለአገልግሎት እንዲበቁ መስራት ይገባል – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሥራና ክህሎት ቢሮ

የማሠልጠኛ መሣሪያዎችን በራስ ባለሙያዎች ተጠግነው ለአገልግሎት እንዲበቁ መስራት ይገባል – የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች...
1 min read
  • ጤና

ሆስፒታሉ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ከከፍተኛ የህክምና ወጪ እንዳዳናቸው ተገልጋዮች ተናገሩ

ሆስፒታሉ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ከከፍተኛ የህክምና ወጪ እንዳዳናቸው ተገልጋዮች ተናገሩ...
1 min read
  • ዜና

የህግ ባለሙያዎችን ብቃትና ክህሎት ማጎልበት ለውጤታማ የፍትህ አገልግሎት ወሳኝ ነው – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት

የህግ ባለሙያዎችን ብቃትና ክህሎት ማጎልበት ለውጤታማ የፍትህ አገልግሎት ወሳኝ ነው – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል...
  • ዜና

የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን በማዘመን የልማት እና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ በትኩረት መሠራት እንዳለበት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ሀላፊ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ አሳሰቡ

የመሬት አስተዳደር ሥርዓትን በማዘመን የልማት እና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ለመመለስ በትኩረት መሠራት እንዳለበት የደቡብ...
1 min read
  • ስፖርት

«ዴክላን ራይስ በፕሪምየር ሊጉ የላቀውና አቻ የሌለው አማካይ ነው» ጃሚ ካራገር

«ዴክላን ራይስ በፕሪምየር ሊጉ የላቀውና አቻ የሌለው አማካይ ነው» ጃሚ ካራገር በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ...

Posts pagination

Previous 1 … 12 13 14 15 16 17 18 … 569 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

ማንቸስተር ዩናይትድ የአምበሉን ብሩኖ ፈርናንዴዝ ውል በአንድ ዓመት አራዘመ

  • ዜና

በተፈጥሮና በሰው ሰራሽ አደጋዎች የጤና እክል የገጠማቸውን አካል ጉዳተኛ ህጻናት እና አሳዳጊ ወላጆችን የመደገፍ ስራ እየሰራ እንደሚገኝ የጉራጌ ህዝብ ራስ አገዝ የልማት ድርጅት ገለፀ

1 min read
  • ዜና

“ትኩረትና እንክብካቤ ለሁሉም ሕፃናት” በሚል መሪ ቃል አለም አቀፉ የህፃናት ቀን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተከበረ

1 min read
  • ቢዝነስ
  • ዜና

በኢትዮጵያ ተወዳጁ ቅመም

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .