Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ ተገቢውን ትኩረት መስጠትና ተግቶ በመስራት ከድህነት መውጣት ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

ከሚያዝያ 22 ጀምሮ በጂንካ ከተማ ለሚስተናገደው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመጨረሻ የዝግጅት ምዕራፍ ግምገማ መካሄዱን የክልሉ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከስታወቀ

ኢትዮጵያን ለዘመናት ከቆየችበት ቁስል ለማላቀቅ ባለፉት የለውጥ አመታት በርካታ ፖለቲካዊ ተግባራት ማከናወኑን መቻሉ ተገለጸ

የማንቸስተር ሲቲ  ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

ካይ ሀቨርትዝ ከጉዳቱ በቶሎ የማገገም ተስፋ አለው

ዋና ዋና ዜናዎች

የኑሮ ውድነቱን ለማረጋጋት መንግስት የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ የአርባምንጭ ከተማ ሸማቾችና ነጋዴዎች ጠየቁ

1 min read
  • ቢዝነስ

ባንኩ አዳዲስ የዲጂታል አገልግሎቶች መጀመሩን አስታወቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ ተገቢውን ትኩረት መስጠትና ተግቶ በመስራት ከድህነት መውጣት ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

2
  • ስፖርት

ከሚያዝያ 22 ጀምሮ በጂንካ ከተማ ለሚስተናገደው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመጨረሻ የዝግጅት ምዕራፍ ግምገማ መካሄዱን የክልሉ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከስታወቀ

3
  • ዜና

ኢትዮጵያን ለዘመናት ከቆየችበት ቁስል ለማላቀቅ ባለፉት የለውጥ አመታት በርካታ ፖለቲካዊ ተግባራት ማከናወኑን መቻሉ ተገለጸ

4
  • ስፖርት

የማንቸስተር ሲቲ  ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

5
  • ስፖርት

ካይ ሀቨርትዝ ከጉዳቱ በቶሎ የማገገም ተስፋ አለው

Featured News

  • ዜና

በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ ተገቢውን ትኩረት መስጠትና ተግቶ በመስራት ከድህነት መውጣት ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

  • ስፖርት

ከሚያዝያ 22 ጀምሮ በጂንካ ከተማ ለሚስተናገደው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመጨረሻ የዝግጅት ምዕራፍ ግምገማ መካሄዱን የክልሉ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከስታወቀ

  • ዜና

ኢትዮጵያን ለዘመናት ከቆየችበት ቁስል ለማላቀቅ ባለፉት የለውጥ አመታት በርካታ ፖለቲካዊ ተግባራት ማከናወኑን መቻሉ ተገለጸ

  • ስፖርት

የማንቸስተር ሲቲ  ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

  • ዜና

በተቀናጀ የሕብረተሰብ ተሳትፎ የወባ ስርጭት መቆጣጠር መቻሉን በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ገለጸ

የወረዳው ነዋሪዎች የበሽታውን አስከፊነት በመረዳት የወባ ቁጥጥር ሥራ በትኩረት እየሠሩ መሆናቸውን ተናግረዋል። በጋሞ ዞን...
  • ስፖርት

ክርስቲያኖ ሮናልዶ ወደ እግርኳስ ባለቤትነት

ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የእግርኳስ ክለብ ድርሻ ባለቤት መሆኑን አሳውቋል። የአምስት ጊዜ የባሎንዲኦር አሸናፊው...
1 min read
  • ዜና

‎ባለፉት ዓመታት ኢትዮጵያን የብልፅግና ተምሳሌት የሚያደርጉ በርካታ ሥራዎች መከናወናቸው ተገለጸ

‎ ‎የብልፅግና ፖርቲ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞንና በዲላ ከተማ አስተዳደር የ7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ...
  • ዜና

የጎፋ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ ተካሂዷል

ባለፉት ስድስት ወራት የተመዘገቡ ጥንካሬዎችን ለማስፋት፣ ተሞክሮዎችን ለመቀመር እንዲሁም የተስተዋሉ ድክመቶችን ለማረም ያለመ መሆኑ...
1 min read
  • ዜና

በበጋ መስኖ የተለያዩ የጓሮ አትክልቶችን እና ፍራፍሬዎችን በማልማት ተጠቃሚነታቸውን እያሳደጉ መምጣታቸውን በዳውሮ ዞን ከጪ ወረዳ የከጪ ቱታ ቀበሌ አርሶ አደሮች ገለጹ

ከ1ሺህ በላይ ሄ/ር መሬት በተለያዩ ሰብሎች በማልማት ከ285ሺህ በላይ ኩ/ል ምርት ለማግኘት እየሰራ መሆኑን...
1 min read
  • ዜና

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አከራካሪ የሆኑ ምርጫ ክልሎችን በተመለከተ ውሣኔ አስተላለፈ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአማራ እና በትግራይ ክልላዊ መንግሥታት አከራካሪ የሆኑት ምርጫ ክልሎችን በተመለከተ...
  • ዜና

የቦንጋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ችግር ፈቺ ሥራዎች ላይ ስልጠና በመስጠት የዜጎችን ኑሮ ለማሻሻል እየሰራ መሆኑን ገለጸ

ኮሌጁ ከሀኢቲ ዳቦና እንጀራ አምራችና አከፋፋይ ማህበር ጋር በመተባበር ከክልሉ ቆላማ አካባቢዎች ለተውጣጡ ወጣቶች...
  • ዜና

ማህበሩ የሀገራችን ኢኮኖሚ ዕድገት በዘላቂነት ለማስቀጠል ሆነ ለከተማው ልማት የራሱን ሚና ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ የካቲት 16/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) ማህበሩ የሀገራችን ኢኮኖሚ ዕድገት በዘላቂነት ለማስቀጠል ሆነ ለከተማው ልማት...
  • ዜና

በጎፋ ዞን የዛባ ከተማ ከደረሰባት አስከፊ አደጋ አገግማ ወደነበረችበት ክብሯ ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

በጎፋ ዞን ዑባ ደብረጸሐይ ወረዳ ዛባ ከተማ ሚያዝያ 27/2015 ዓም በደረሰው አስከፊ የጎርፍ አደጋ...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር ምርጫ 5ኛ የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባኤ

Posts pagination

Previous 1 … 9 10 11 12 13 14 15 … 459 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

በተሰማሩበት የስራ ዘርፍ ተገቢውን ትኩረት መስጠትና ተግቶ በመስራት ከድህነት መውጣት ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

  • ስፖርት

ከሚያዝያ 22 ጀምሮ በጂንካ ከተማ ለሚስተናገደው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የመጨረሻ የዝግጅት ምዕራፍ ግምገማ መካሄዱን የክልሉ እግር ኳስ ፌደሬሽን ከስታወቀ

  • ዜና

ኢትዮጵያን ለዘመናት ከቆየችበት ቁስል ለማላቀቅ ባለፉት የለውጥ አመታት በርካታ ፖለቲካዊ ተግባራት ማከናወኑን መቻሉ ተገለጸ

  • ስፖርት

የማንቸስተር ሲቲ  ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .