የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ የፍቼ ጫምበላላ በዓል በታላቁ ሶሬሳ ጉዱማሌ መከበር ጀምሯል
የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የጫምበላላ በዓል አከባበር ስነ ስርዓት በተለያዩ ባህላዊ ሥነ-ሥርዓቶች በታላቁ ሶሬሳ ጉዱማሌ መከበር ጀምሯል።
በበዓሉ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ፣ የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እየተሳተፉ ነው።
ዘጋቢ፡ ሀና በቀለ

More Stories
መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
መስቀል የድህነት ምልክት መሆኑን የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮና ምዕራብ ኦሞ አህጉረ-ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ህዝቅኤል ተናገሩ