Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ለሀገራችን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ስኬታማነት ሁሉም የራሱን አስተዋጽኦ ማበርከት አለበት – ኃይለየሱስ ታዬ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርናና ገጠር ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመስክ ምልከታ እያካሄደ ነው

በዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ ከ154 ሚሊዮን በላይ ዘርፈብዙ ጥቅም ያለቸውን የተለያዩ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በቀቤና ልዩ ወረዳ ምልከታ እያደረገ ነው

አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ሳውላ ካምፓስ ለ9ኛ ጊዜ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 121 ተማሪዎችን አስመረቀ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read

በኢንተርፕራይዝና ኢንቨስትመንት የልማት ስራዎች ላይ አበረታች ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተገለጸ

  • ቢዝነስ

በግብርናው ኢኮኖሚ ዘርፍ ትልቅ ፋይዳ እያስገኘ ያለውን የእንስሳት ሀብት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው – የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር መሠረት አበራ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

ለሀገራችን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ስኬታማነት ሁሉም የራሱን አስተዋጽኦ ማበርከት አለበት – ኃይለየሱስ ታዬ

2
  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርናና ገጠር ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመስክ ምልከታ እያካሄደ ነው

3
  • ዜና

በዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ ከ154 ሚሊዮን በላይ ዘርፈብዙ ጥቅም ያለቸውን የተለያዩ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

4
  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በቀቤና ልዩ ወረዳ ምልከታ እያደረገ ነው

5
  • ዜና

አርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ሳውላ ካምፓስ ለ9ኛ ጊዜ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠናቸውን 121 ተማሪዎችን አስመረቀ

Featured News

1 min read
  • ዜና

ለሀገራችን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ስኬታማነት ሁሉም የራሱን አስተዋጽኦ ማበርከት አለበት – ኃይለየሱስ ታዬ

  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርናና ገጠር ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመስክ ምልከታ እያካሄደ ነው

1 min read
  • ዜና

በዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ ከ154 ሚሊዮን በላይ ዘርፈብዙ ጥቅም ያለቸውን የተለያዩ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በቀቤና ልዩ ወረዳ ምልከታ እያደረገ ነው

  • ዜና

ኢሬቻ አብሮነት፣ ወንድማማችነት እና ሕብረ ብሔራዊ አንድነት የሚጎላበት በዓል መሆኑን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር ገለፁ

ኢሬቻ አብሮነት፣ ወንድማማችነት እና ሕብረ ብሔራዊ አንድነት የሚጎላበት በዓል መሆኑን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ መስከረም 23/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“ለሀገሬ ተቆርቋሪ ነኝ” – አምሳ አለቃ ታደሰ ረጋሣ

“ለሀገሬ ተቆርቋሪ ነኝ” – አምሳ አለቃ ታደሰ ረጋሣ በአብርሃም ማጋ የዛሬው ባለታሪካችን አምሳ አለቃ...
  • ዜና

የተለያዩ የውሃ አጠቃቀም ዘዴዎችን ተግባራዊ በማድረግ ምርትና ምርታማነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ግብርና ቢሮ አሳሰበ

የተለያዩ የውሃ አጠቃቀም ዘዴዎችን ተግባራዊ በማድረግ ምርትና ምርታማነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች...
  • ዜና

በአርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት እየተሻሻለ መምጣቱን የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች ተናገሩ

በአርባምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት እየተሻሻለ መምጣቱን የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች ተናገሩ‎‎በሆስፒታሉ የሚሰጠውን አገልግሎት የተሟላ፣...
  • ዜና

“በምግብ ራስን መቻልን እና ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካትን ግቡ ያደረገ የግብርና ስራ እየተከናወነ ነው” – አቶ ማስረሻ በላቸው

“በምግብ ራስን መቻልን እና ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ መተካትን ግቡ ያደረገ የግብርና ስራ...
  • ዜና

የዝርያ ማሻሻያ ዘዴ መጠቀም የወተት ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር ማድረጉን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ

የዝርያ ማሻሻያ ዘዴ መጠቀም የወተት ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር ማድረጉን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ አርሶ...
1 min read
  • ዜና

“ወላጆችና መምህራን በጋራ ሊሰሩ ይገባል” – መምህርት ለምለም ዳንኤል

በአለምሸት ግርማ አፀደ ህፃናት ወይም የመጀመሪያው የልጅነት ትምህርት በመባል የሚታወቅ ሲሆን፣ ለልጆች ሁለንተናዊ እድገት...
  • ዜና

ለሆስፒታሉ የተበረከቱ የህክምና ቁሳቁሶች ለአገልግሎት ጥራት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱ የቦንጋ ገብረጻድቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ባለሙያዎች ተናገሩ

“ሂውማን ብሪጅ ኢትዮጵያ” ከተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የ150 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የህክምና...
  • ዜና

የመንግሥት ሠራተኞች ሀገሪቱ ያለችበትን ነባራዊ ሁኔታ በመገንዘብ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር የድርሻቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

“የታደሰ ጂኦ ስትራቴጂያዊ ቁመና በሁሉም ኢትዮጵያዊያን የጋራ ትጋት” በሚል መሪ ቃል በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ...

Posts pagination

Previous 1 … 112 113 114 115 116 117 118 … 494 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ዜና

ለሀገራችን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ስኬታማነት ሁሉም የራሱን አስተዋጽኦ ማበርከት አለበት – ኃይለየሱስ ታዬ

  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርናና ገጠር ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመስክ ምልከታ እያካሄደ ነው

1 min read
  • ዜና

በዘንድሮ አረንጓዴ አሻራ ከ154 ሚሊዮን በላይ ዘርፈብዙ ጥቅም ያለቸውን የተለያዩ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በቀቤና ልዩ ወረዳ ምልከታ እያደረገ ነው

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .