Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች በመመለስ በኩል ከመንግስት ጥረት ባለፈ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ሚና የጎላ መሆኑን የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን ከበደ ተናገሩ

ኬፕ ቨርዴ በታላቁ መድረክ ለመጀመሪያ ጊዜ

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናን አስጀመሩ

የአይቮሪኮስት የወደፊት ተስፋ

የዓለም ዋንጫውን የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት በቁጥጥሯ ስር ያዋለችው ጀርመን

ዋና ዋና ዜናዎች

የብራይት ፕሮጀክት የሴቶችንና ህፃናትን የስራ ጫና ከማቃለል ባሻገር የንፁህ መጠጥ ውሀ ተደራሽነት ላይ የሚመታይ ተግባር ማከናወኑን የጋሞ ዞን ውሀና ኢነርጂ መምሪያ አስታወቀ

1 min read
  • ቢዝነስ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ጥናታቸው በተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ላይ ያተኮረ የማረጋገጫ ወርክሾፕ እና የርክክብ መርሃ ግብር እያካሄደ ይገኛል

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች በመመለስ በኩል ከመንግስት ጥረት ባለፈ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ሚና የጎላ መሆኑን የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን ከበደ ተናገሩ

2
  • ስፖርት

ኬፕ ቨርዴ በታላቁ መድረክ ለመጀመሪያ ጊዜ

3
  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናን አስጀመሩ

4
  • ስፖርት

የአይቮሪኮስት የወደፊት ተስፋ

5
  • ስፖርት

የዓለም ዋንጫውን የምንግዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት በቁጥጥሯ ስር ያዋለችው ጀርመን

Featured News

  • ዜና

የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች በመመለስ በኩል ከመንግስት ጥረት ባለፈ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ሚና የጎላ መሆኑን የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን ከበደ ተናገሩ

  • ስፖርት

ኬፕ ቨርዴ በታላቁ መድረክ ለመጀመሪያ ጊዜ

  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናን አስጀመሩ

  • ስፖርት

የአይቮሪኮስት የወደፊት ተስፋ

  • ዜና

የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ ምርጥ ተሞክሮዎችን ማስፋፋት ተገቢ መሆኑ ተመላከተ

የቡና ምርታማነትን ለማሳደግ ምርጥ ተሞክሮዎችን ማስፋፋት ተገቢ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቡናና ሻይ ቅመማ...
  • ዜና

በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ የምሁራን ምክክር ተካሄደ

በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ “ወረዳዊ አንድነት ለዘርፈ ብዙ ዕድገትና ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል...
  • ዜና

የአካል ጉዳተኞችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ

በዓለማችን ለ33ኛ፣ በሀገሪቱ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ የሚከበረው የአካል ጉዳተኞች ቀን “ዊማ ኢንተርናሽናል” ከተሰኘ ግብረስናይ...
  • ዜና

እጅን የመታጠብ ልምድና ባህል እንዲዳብር እየተሠራ ነው – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ

ሀዋሳ፡ ታህሳስ 07/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) እጅን የመታጠብ ልምድና ባህል እንዲዳብር እየተሠራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ...
  • ስፖርት

ስፖርት ለጤና ከሚሰጠው ጥቅም በዘለለ ሕዝቡን በማቀራረብ ወንድማማችነትን ለመፍጠር የጎላ ጠቀሜታ እንዳለው ተገለጸ

ስፖርት ለጤና ከሚሰጠው ጥቅም በዘለለ ሕዝቡን በማቀራረብ ወንድማማችነትን ለመፍጠር የጎላ ጠቀሜታ እንዳለው ተገለጸ ሀዋሳ፡...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

ከካፋ እና ሸካ ጥቅጥቅ ደኖች እስከ ጨበራ ጩርጩራ ብሄራዊ ፓርክ

ከካፋ እና ሸካ ጥቅጥቅ ደኖች እስከ ጨበራ ጩርጩራ ብሄራዊ ፓርክ በኢያሱ ታዴዎስ ኢትዮጵያ ለምለም...
  • ቢዝነስ

የልማት ፍላጎት ማሟላት የሚቻለው በራስ አቅም ግብርን በአግባቡ መሰብሰብ ሲቻል እንደሆነ ተጠቆመ

የልማት ፍላጎት ማሟላት የሚቻለው በራስ አቅም ግብርን በአግባቡ መሰብሰብ ሲቻል እንደሆነ ተጠቆመ ሀዋሳ፡ ታህሳስ...
  • ዜና

በኢፌዴሪ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ የተመራ የአመራሮች ቡድን በአርባምንጭ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ተግባራትን ምልከታ አድርጓል

በኢፌዴሪ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ የተመራ የአመራሮች ቡድን በአርባምንጭ ከተማ እየተከናወኑ...
1 min read
  • ዜና

በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓዝ የነበረ 57 በርሜል ቤንዚን መያዙን በደቡብ ኦሞ ዞን የማሌ ወረዳ ፖሊስ አስታወቀ

በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓዝ የነበረ 57 በርሜል ቤንዚን መያዙን በደቡብ ኦሞ ዞን የማሌ ወረዳ ፖሊስ...
  • ስፖርት

ማንቸስተር ሲቲ በእንግሊዝ እግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛ የተባለ ገቢ ማግኘቱ ተገለፀ

ማንቸስተር ሲቲ በእንግሊዝ እግር ኳስ ታሪክ ከፍተኛ የተባለ ገቢ ማግኘቱ ተገለፀ ሀዋሳ፡ ታህሳስ 04/2017...

Posts pagination

Previous 1 … 296 297 298 299 300 301 302 … 487 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች በመመለስ በኩል ከመንግስት ጥረት ባለፈ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ሚና የጎላ መሆኑን የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተመስገን ከበደ ተናገሩ

  • ስፖርት

ኬፕ ቨርዴ በታላቁ መድረክ ለመጀመሪያ ጊዜ

  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናን አስጀመሩ

  • ስፖርት

የአይቮሪኮስት የወደፊት ተስፋ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .