Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

በበልግ አዝመራ ከሚከናወኑ የግብርና ስራዎች ከ70 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል – አቶ ማስረሻ በላቸው

የመንግሥትን የልማት ክፍተቶችን ለመሙላት የሚሰሩ የማህበረሰብ ልማት ድርጅቶች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በተሻለ ለማረጋገጥ በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል – አምባሳደር ፍጹም አረጋ

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሠላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ያነጋገርናቸው አንዳንድ የህብረተሰብ ክፍሎች ተናገሩ

በምርጫ ጊዜ የሚነሱ ችግሮችን በገለልተኝነትና በህግ አግባብ ብቻ ለመፍታት የፍትህ አካላት ሚና የላቀ መሆኑ ተጠቆመ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

1 min read

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተመራ የኣሪ ዞን ብልጽግና ፓርቲና የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በመገኘት የተለያዩ የመሰረተ ልማት ተግባራትን መረቀ

  • ቢዝነስ

ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው የጂንካ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት የተጠርጣሪ ማቆያና የቢሮ ህንጻ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ አለማየሁ ባውዲ እና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፍስሃ ጋረደው በተገኙበት በደማቅ ሥነ ስርዓት በይፋ ተመረቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

2
  • ዜና

በበልግ አዝመራ ከሚከናወኑ የግብርና ስራዎች ከ70 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል – አቶ ማስረሻ በላቸው

3
  • ዜና

የመንግሥትን የልማት ክፍተቶችን ለመሙላት የሚሰሩ የማህበረሰብ ልማት ድርጅቶች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በተሻለ ለማረጋገጥ በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል – አምባሳደር ፍጹም አረጋ

4
  • ዜና

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሠላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ያነጋገርናቸው አንዳንድ የህብረተሰብ ክፍሎች ተናገሩ

5
  • ዜና

በምርጫ ጊዜ የሚነሱ ችግሮችን በገለልተኝነትና በህግ አግባብ ብቻ ለመፍታት የፍትህ አካላት ሚና የላቀ መሆኑ ተጠቆመ

Featured News

  • ስፖርት

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

1 min read
  • ዜና

በበልግ አዝመራ ከሚከናወኑ የግብርና ስራዎች ከ70 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል – አቶ ማስረሻ በላቸው

1 min read
  • ዜና

የመንግሥትን የልማት ክፍተቶችን ለመሙላት የሚሰሩ የማህበረሰብ ልማት ድርጅቶች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በተሻለ ለማረጋገጥ በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል – አምባሳደር ፍጹም አረጋ

  • ዜና

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሠላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ያነጋገርናቸው አንዳንድ የህብረተሰብ ክፍሎች ተናገሩ

1 min read
  • ዜና

“ውጤት ካለጥረት አይገኝም” – አቶ ጌታቸው መጋቦ

በደረሰ አስፋው “በአካባቢው ትምህርት ጨርሼ ስሸከምና ሳርስ በሰዎች ዘንድ የተደበላለቁ ስሜቶች ይስተዋሉ ነበር፡፡ አንዳንዶች...
1 min read
  • ዜና

በጤና ተቋማት የአሰራር ክፍተት በሚፈጥሩ አካላት ላይ አስተማሪ እርምጃ መውሰድ እንዲቻል የዘርፉ መዋቅሮች ድጋፍ ሊጠናከር ይገባል።

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት አባላት በ6 ወር አፈፃፀም ግምገማ ላይ ላቀረቡት ጥያቄ...
  • ንጋት ጋዜጣ

የኑሮ ውድነቱን ለማርገብ

የኑሮ ውድነቱን ለማርገብ በደረጀ ጥላሁን የኅብረት ሥራ ማህበራት የህብረተሰቡን ችግር በማቃለል የሚጫወቱት ሚና ከፍተኛ...
  • ዜና

በሐይማኖት የመቻቻል ፎረም ያሉ መልካም ተሞክሮዎችን ማስፋት እንደሚገባ ተገለጸ

በሐይማኖት የመቻቻል ፎረም ያሉ መልካም ተሞክሮዎችን ማስፋት እንደሚገባ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ጥር 30/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ)...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥር 30/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ)

ቀጥታ ስርጭት – ደቡብ ቴሌቪዥን
  • ዜና

“የኢትዮጵያን መንግሥት አመራር ለማጠናከር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ለጤና ሚኒስትርነት ያቀረቧቸው ዐሸጩዎች በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተቀባይነት አግኝተው ጸድቀዋል።

“የኢትዮጵያን መንግሥት አመራር ለማጠናከር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...
  • ቢዝነስ

በክልሉ 20 ሺህ 229 የታጠበና ያልታጠበ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል – ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ

በክልሉ 20 ሺህ 229 የታጠበና ያልታጠበ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል – ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤ

ቀጥታ ስርጭት – ደቡብ ቴሌቪዥን፡ ጥር 30/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ)
  • ዜና

በውሃና ኢነርጂ ዘርፍ ከሚሰሩ መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር የሚመክር የትብብርና የአጋርነት ብሄራዊ ምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

በውሃና ኢነርጂ ዘርፍ ከሚሰሩ መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ጋር የሚመክር የትብብርና የአጋርነት ብሄራዊ ምክክር መድረክ...
  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቡርጂ ዞን ሶያማ ከተማ አስተዳደር የዞን እስልምና ምክር ቤት ምስረታ ጉባኤ የቡርጂ ዞን እስልምና ምክር ቤት የአባላት፣ ፕሬዝዳንትና ሥራ አሰፈፃሚዎችን አስመረጠ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቡርጂ ዞን ሶያማ ከተማ አስተዳደር የዞን...

Posts pagination

Previous 1 … 396 397 398 399 400 401 402 … 468 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

“የወደፊት ቆይታዬ በቅርቡ ይወሰናል” ማይክል ካሪክ

1 min read
  • ዜና

በበልግ አዝመራ ከሚከናወኑ የግብርና ስራዎች ከ70 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት ታቅዷል – አቶ ማስረሻ በላቸው

1 min read
  • ዜና

የመንግሥትን የልማት ክፍተቶችን ለመሙላት የሚሰሩ የማህበረሰብ ልማት ድርጅቶች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት በተሻለ ለማረጋገጥ በቅንጅት ሊሰሩ ይገባል – አምባሳደር ፍጹም አረጋ

  • ዜና

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሠላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ ያነጋገርናቸው አንዳንድ የህብረተሰብ ክፍሎች ተናገሩ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .