“የኢትዮጵያን መንግሥት አመራር ለማጠናከር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ለጤና ሚኒስትርነት ያቀረቧቸው ዐሸጩዎች በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተቀባይነት አግኝተው ጸድቀዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀድሞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንንንም በክብር አሰናብቷል።”
ምንጭ ፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት
More Stories
የባስኬቶ ዞን ተወላጆች የአንድነት መድረክ ማጠቃለያ እየተካሄደ ነው
በእንስሳት እርባታ ከተሰማራን ወዲህ ኑሯችን ተሻሽሏል – የጋዘር ከተማ ወጣቶች
በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን የአረንጓዴ አሻራ ንቅናቄን ባህል በማድረግ የአካባቢ ጥበቃ ስራን ማጎልበት ይገባል ሲሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አሳሰቡ