Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጥራት ያለው የአይን ህክምና በሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

ብልጽግና ፓርቲ የማህበረሰቡ ችግር የሚቀርፉ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ በማጠናቀቅ በውጤታማነት ለአገልግሎት እያበቃ ነው – ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የምረቃ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

የ3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አማሮ ኬሌ ክለብ ሻምፒዮን ሆነ

«ራይስ አርሰናልን መምረጡ ያበሳጨኛል» ብሩኖ ፈርናንዴዝ

ዋና ዋና ዜናዎች

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ የተመራ የኣሪ ዞን ብልጽግና ፓርቲና የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በሰሜን ኣሪ ወረዳ በመገኘት የተለያዩ የመሰረተ ልማት ተግባራትን መረቀ

  • ቢዝነስ

ከ21 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተገነባው የጂንካ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት የተጠርጣሪ ማቆያና የቢሮ ህንጻ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ አለማየሁ ባውዲ እና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፍስሃ ጋረደው በተገኙበት በደማቅ ሥነ ስርዓት በይፋ ተመረቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጥራት ያለው የአይን ህክምና በሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

2
  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ የማህበረሰቡ ችግር የሚቀርፉ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ በማጠናቀቅ በውጤታማነት ለአገልግሎት እያበቃ ነው – ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ

3
  • ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የምረቃ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

4
  • ዜና

የ3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አማሮ ኬሌ ክለብ ሻምፒዮን ሆነ

5
  • ስፖርት

«ራይስ አርሰናልን መምረጡ ያበሳጨኛል» ብሩኖ ፈርናንዴዝ

Featured News

  • ዜና

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጥራት ያለው የአይን ህክምና በሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ የማህበረሰቡ ችግር የሚቀርፉ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ በማጠናቀቅ በውጤታማነት ለአገልግሎት እያበቃ ነው – ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ

  • ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የምረቃ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

  • ዜና

የ3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አማሮ ኬሌ ክለብ ሻምፒዮን ሆነ

  • ዜና

የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የ2017 አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤናና የብልፅግና እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል።

የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የ2017 አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤናና የብልፅግና እንዲሆን መልካም ምኞቱን ይገልፃል።...
  • ዜና

ጳጉሜን 5 – የነገ ቀን “የዛሬ ትጋት፤ ለነገ ትሩፋት” በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ከተማ በእግር ጉዞ ተከበረ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ንጋቱ ዳንሳ...
1 min read
  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዋና ኦዲተር መሠሪያ ቤት በባስኬቶ ዞን ላስካ ከተማ ለአቅመ ደካሞች ድጋፍ አደረገ

መሥሪያ ቤቱ  ለአንዲት አቅመ ደካማ እናት ቤት ግንባታና ለወላጅ አጥ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ...
1 min read
  • ዜና

ጳጉሜን 5 – የነገ ቀን በጎፋ ዞን በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ

ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 05/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) “ዛሬን ለነገ ትውልድ በተግባር አሳይተን በጎነትና መልካምነትን እንዲያምኑ እንተጋለን”...
1 min read
  • ዜና

ዛሬ ላይ ሆነን የነገውን ብልጽግና እውን ለማድረግ ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የጌዴኦ ዞን አስተዳደር አስታወቀ

ጳጉሜ 5 የነገ ቀን በሚል መሪ ቃል በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ ተከብሯል፡፡ የዓመቱ የመጨረሻ...
1 min read
  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ… ከነሐሴ እስከ ነሐሴ !

ክፍል-ሁለት በዘላለም ተስፋዬ ኢኮኖሚያዊና ምጣኔ-ሃብታዊ እምርታ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከምስረታው ጀምሮ በነበረው አንድ አመት...
1 min read
  • ዜና

በአዲስ ዓመት ከማን ጋር እንግባባ?

በሄኖክ አበራ ተግባቦት||Communication ለሰው ልጅ መሰረታዊ ከሆኑ ክህሎቶች አንዱ ነው። የተግባቦት ክህሎት የሚጎድለው ሰው...
1 min read
  • ዜና

እደሁሌም ዘመንን ዘምን ሊተካው ወቅትም በጊዜ ቀመር ውስጥ ሊለወጥ ግድ ነው እና ‹‹አበባ አየሽ ወይ ለምለም›› ብለን ተቀብለነው የነበረው አዲስ ዓመት ለመሸኘት ቃላት እያሽሞነሞንን  ነው ፡፡

አዲስ 365 ቀናት ሊሰጡ ነው እነዚህን ቀናት ለመቀበል ከልጅ እስከአዋቂው እቅድ ማውጣቱ የተለመደ ነው...
1 min read
  • ዜና

በ2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ በእግር ኳስ ስፖርት በርካታ ሁነቶችን ያካሄደችበት ዓመት ነው

በዓመቱ በእግር ኳስ ስፖርት የተከናወኑ አበይት የሆኑ ክንውኖችን መለስ ብለን ልናወሳችሁ ወደናል። ኢትዮጵያን ወክሎ...
1 min read
  • ዜና

የምንከተለው የልጆች አስተዳደግ የነገ የሃገር ሁኔታን ይወስናል – አቶ አብርሃም ማሞ

በቤተልሔም አበበ የሳምንቱ የንጋት እንግዳችን አቶ አብርሃም ማሞ ይባላሉ፡፡ የስነ-ልቦና ባለሙያ እና የህይወት ክህሎት...

Posts pagination

Previous 1 … 325 326 327 328 329 330 331 … 468 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

ኦርቢስ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጥራት ያለው የአይን ህክምና በሀገሪቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ

  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ የማህበረሰቡ ችግር የሚቀርፉ ፕሮጀክቶችን ገንብቶ በማጠናቀቅ በውጤታማነት ለአገልግሎት እያበቃ ነው – ዶ/ር መሀመድ ኑርዬ

  • ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የምረቃ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው

  • ዜና

የ3ኛው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር አማሮ ኬሌ ክለብ ሻምፒዮን ሆነ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .