Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እግር ኳስ መጫወትን ለመተው አስቦ እንደነበር ገለጸ

የህብረተሰቡን የግልና አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ባህል ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ

በጎፋ ዞን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የዞኑ ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

የህብረተሰቡን የልማት ፍላጎት ለማሟላት ዞኑ የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ መሰብሰብ እንደሚገባ የአሪ ዞን አሰተዳደር አስታወቀ

የመምህርነት ሙያ ትውልድን የመቅረፅና ሀገርን የማነፅ ታላቅ የስልጣኔና ማህበራዊ የዜግነት ኃላፊነት በመሆኑ ተመራቂዎች ራሳቸውን ለማብቃት መትጋት አለባቸው – ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እግር ኳስ መጫወትን ለመተው አስቦ እንደነበር ገለጸ

2
  • ጤና

የህብረተሰቡን የግልና አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ባህል ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ

3
  • ቢዝነስ

በጎፋ ዞን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የዞኑ ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

4
  • ቢዝነስ

የህብረተሰቡን የልማት ፍላጎት ለማሟላት ዞኑ የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ መሰብሰብ እንደሚገባ የአሪ ዞን አሰተዳደር አስታወቀ

5
  • ዜና

የመምህርነት ሙያ ትውልድን የመቅረፅና ሀገርን የማነፅ ታላቅ የስልጣኔና ማህበራዊ የዜግነት ኃላፊነት በመሆኑ ተመራቂዎች ራሳቸውን ለማብቃት መትጋት አለባቸው – ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አንተነህ ፈቃዱ

Featured News

1 min read
  • ስፖርት

ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እግር ኳስ መጫወትን ለመተው አስቦ እንደነበር ገለጸ

  • ጤና

የህብረተሰቡን የግልና አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ባህል ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ

  • ቢዝነስ

በጎፋ ዞን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የዞኑ ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

1 min read
  • ቢዝነስ

የህብረተሰቡን የልማት ፍላጎት ለማሟላት ዞኑ የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ መሰብሰብ እንደሚገባ የአሪ ዞን አሰተዳደር አስታወቀ

1 min read
  • ዜና

አራት ፌስታል አደንዛዥ እፅ በተሽከርካሪ ጭነው ሲያዘዋውሩ የተገኙ ግለሰቦች ተያዙ

ሀዋሳ፡ ጥር 22/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) አራት ፌስታል አደንዛዥ እፅ በተሽከርካሪ ጭነው ሲያዘዋውሩ የተገኙ አምስት...
  • ዜና

በዘንድሮ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ከ420 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት ይለማል – የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ

ሀዋሳ፡ ጥር 22/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በዘንድሮ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ከ420 ሺህ በላይ ሄክታር መሬት...
  • ዜና

የበጋ መስኖ ስንዴ ፊታውራሪው

አቶ ወራቦ ዲማ የአምስት ወንድ እና የአምስት ሴት ልጆች አባት ናቸው። በዳውሮ ዞን፣ በገና...
1 min read
  • ዜና

የሶያማ ከተማ አስተዳደር ጤና ዩኒት የጤና መድህን አገልግሎት ተደራሽነትን ለማፋት እየሠራ መሆኑን ገለጸ

ሀዋሳ፡ ጥር 22/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በቡርጂ ዞን የሶያማ ከተማ አስተዳደር ጤና ዩኒት የማህበረሰብ አቀፍ...
  • ዜና

“ለኢትዮጵያ የባሕር በር ተጠቃሚነት የሌሎች ጎረቤት ሀገራት አማራጮችን ማየት አስፈላጊ ነው”- ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር)

ኢትዮጵያ የሌሎች ጎረቤት ሀገራትን የባሕር በር ለመጠቀም አማራጮች የማየት መብት አላት ሲሉ መምህርና የፖሊሲ...
1 min read
  • ዜና

በደቡብ ኦሞ ዞን ሣላማጎ ወረዳ የ2016 ዓ.ም የተፋሰስ ልማትና የበልግ ሥራዎች ንቅናቄ ተካሄደ

በደቡብ ኦሞ ዞን ሣላማጎ ወረዳ የ2016 ዓ.ም የተፋሰስ ልማትና የበልግ ሥራዎች ንቅናቄ በሃና ከተማ...
  • ንጋት ጋዜጣ

ገበያውን ለማረጋጋት

በገነት ደጉ አሁን አሁን በየአካባቢው ወጣቶች ተደራጅተው ሀብት ንብረት ሲያፈሩ ማየት የተለመደ ሆኗል፡፡ ወጣቶች...
  • ቢዝነስ

በታክስ ህግ ተገዥነት ሂደት ላይ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን በመፍታት ከተማዉ የሚያመነጨዉን ገቢ አሟጦ ለመሰብሰብ እንደሚሰራ ተገለፀ

በታክስ ህግ ተገዥነት ሂደት ላይ እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን በመፍታት ከተማዉ የሚያመነጨዉን ገቢ አሟጦ ለመሰብሰብ...
  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የልማት ስፓሻል ፕላን ዝግጅት የግንዛቤ ማስጨበጫና ማስቀጠያ መድረክ መካሄድ ጀመረ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የልማት ስፓሻል ፕላን ዝግጅት የግንዛቤ ማስጨበጫና ማስቀጠያ መድረክ መካሄድ ጀመረ ሀዋሳ፡...
1 min read
  • ጤና

መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ መንግስት የግል ጤና ተቋማትን በማስፋፋት ረገድ ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን እየሰራ ነው – የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ

መሰረታዊ የጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ መንግስት የግል ጤና ተቋማትን በማስፋፋት ረገድ ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን...

Posts pagination

Previous 1 … 437 438 439 440 441 442 443 … 497 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ስፖርት

ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ እግር ኳስ መጫወትን ለመተው አስቦ እንደነበር ገለጸ

  • ጤና

የህብረተሰቡን የግልና አካባቢ ንጽህና አጠባበቅ ባህል ማሻሻል ላይ ትኩረት ያደረገ ሥራ እየተሠራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ዳርጌ ገለጹ

  • ቢዝነስ

በጎፋ ዞን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብስቡን የዞኑ ገቢዎች መምሪያ አስታወቀ

1 min read
  • ቢዝነስ

የህብረተሰቡን የልማት ፍላጎት ለማሟላት ዞኑ የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ መሰብሰብ እንደሚገባ የአሪ ዞን አሰተዳደር አስታወቀ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .