Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

በመንግስት ድጋፍና በህብረተሰቡ ተሣትፎ የተገነባው ጤና ጣቢያ በጎፋ ዞን ደንባ ጎፋ ወረዳ ወይዴ ውርኪ ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

1 min read
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

  • ስፖርት

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

1 min read
  • ስፖርት

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

  • ዜና

በመንግስት ድጋፍና በህብረተሰቡ ተሣትፎ የተገነባው ጤና ጣቢያ በጎፋ ዞን ደንባ ጎፋ ወረዳ ወይዴ ውርኪ ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

  • ቢዝነስ

በትራንስፕርት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ እየተደረገ ባለው ከታሪፍ በላይ ጭማሪ ለተለያዩ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች እየተጋለጥን ነው ሲሉ በወልቂጤ ከተማ መናኽሪያ አግኝተን ያነጋገርናቸው ተሳፋሪዎች ተናገሩ

  • ቢዝነስ

ወጣቱ ትዉልድ በግብርናዉ ዘርፍ ያሉ አማራጮችን ተጠቅሞ የኢኮኖሚ ባለቤት እንዲሆን ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

2
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

3
  • ስፖርት

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

4
  • ስፖርት

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

5
  • ዜና

በመንግስት ድጋፍና በህብረተሰቡ ተሣትፎ የተገነባው ጤና ጣቢያ በጎፋ ዞን ደንባ ጎፋ ወረዳ ወይዴ ውርኪ ማዕከል ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

Featured News

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

1 min read
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

  • ስፖርት

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

1 min read
  • ስፖርት

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“የምርምር ሥራዎች የህብረተሰቡን ችግር የሚፈቱ እንዲሆኑ እየተሠራ ነው” – ዶክተር ፀጋዬ ማቴዎስ

“የምርምር ሥራዎች የህብረተሰቡን ችግር የሚፈቱ እንዲሆኑ እየተሠራ ነው” – ዶክተር ፀጋዬ ማቴዎስ የዛሬው የንጋት...
1 min read
  • ዜና

የደብረታቦር በዓል በሆሳዕና ከተማ በድምቀት ተከበረ

የደብረታቦር በዓል በሆሳዕና ከተማ በድምቀት ተከበረ ሀዋሳ፡ ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የደብረታቦር በዓል ሃይማኖታዊ...
1 min read
  • ዜና

በድልድይ መሠረተ ልማት ችግር ምክንያት ለተለያየ እንግልት እየተዳረግን ነው ሲሉ በይርጋጨፌ ወረዳ የሀዳ-ቱሊሴ ቀበሌ ነዋሪዎች ተናገሩ

በድልድይ መሠረተ ልማት ችግር ምክንያት ለተለያየ እንግልት እየተዳረግን ነው ሲሉ በይርጋጨፌ ወረዳ የሀዳ-ቱሊሴ ቀበሌ...
  • ዜና

የኣሪ ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ መቋረጥ የተለያዩ አካባቢያዊና ሀገራዊ መረጃዎችን እንዳንሰማ አድርጎናል ሲሉ በኣሪ ዞን በገሊላ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ አድማጮች ገለፁ

የኣሪ ማህበረሰብ ሬዲዮ ጣቢያ መቋረጥ የተለያዩ አካባቢያዊና ሀገራዊ መረጃዎችን እንዳንሰማ አድርጎናል ሲሉ በኣሪ ዞን...
  • ዜና

በ2016 ዓ.ም በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በአንድ ጀንበር የሚገነቡ ቤቶች መርሐ ግብር 72 ቤቶች በኮሬ ዞን እየተሠሩ መሆናቸው ተገለጸ

በ2016 ዓ.ም በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በአንድ ጀንበር የሚገነቡ ቤቶች መርሐ ግብር 72 ቤቶች...
  • ዜና

በኣሪ ዞን በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ሺህ በላይ ቤቶች ለአረጋውያንና አቅመ ደካሞች አድሶና ገንብቶ ለማስረከብ እየተሠራ እንደሚገኝ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ

በኣሪ ዞን በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ1 ሺህ በላይ ቤቶች ለአረጋውያንና አቅመ ደካሞች አድሶና...
1 min read
  • ዜና

በሌማት ትሩፋት ሥራዎች ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል- የገሊላ ከተማ አስተዳደር ግብርና ዮኒት

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በሌማት ትሩፋት ሥራዎች በተለያዩ ዘርፎች በማደራጀት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ...
  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ከመስተዳድር ምክር ቤት አባላት ጋር የዕቅድ ግብ ስምምነት ተፈራረሙ

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት አባላት በ18ኛ መደበኛ...
  • ዜና

በመካሄድ ላይ ባለው የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ54 ሚልዮን ብር በላይ ለማዳን እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

ሀዋሳ: ነሐሴ 13/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በደቡብ ኦሞ ዞን በ2016 ዓመት ምህረት በክረምት የበጎ ፍቃድ...
  • ዜና

በከተማ ግብርና የተለያዩ የጓሮ አትክልቶችንና የደጋ በቆሎ በማምረት ተጠቃሚ መሆናቸውን አንዳንድ በኣሪ ዞን በገሊላ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ ነዋሪዎች ገለፁ

አስተያየታቸውን ከሰጡን የከተማ ነዋሪዎች መካከል አቶ ማንደፍሮ ታንና አብነት እያሱ፤ ከዚህ ቀደም ሰለከተማ ግብርና...

Posts pagination

Previous 1 … 335 336 337 338 339 340 341 … 462 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

1 min read
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

  • ስፖርት

ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን እንዲያረጋግጡ ምቹ ሁኔታ ከመፍጠሩ ባሻገር በውሳኔ ሰጪነት ቦታዎች ላይ ኃላፊነት በመስጠት ሀገራዊ ራዕይ እያሳካ እንደሚገኝ በኣሪ ዞን የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ክንፍ አባላት ገለፁ

1 min read
  • ስፖርት

የአሊያንዝ አሬናው የነበልባል ምሽት

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .