Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

‎የብልጽግና ፓርቲን ዓላማና ግብ የሚደግፍ እንዲሁም የፓርቲውን የምረጡኝ ቅስቀሳ የሚያጎላ የድጋፍ ሰልፍ በማሻ ከተማ ተካሂዷል

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያካሂደው አለም አቀፍ ኮንፍረንስ ጀመረ

የበቆሎ ምርጥ ዘር በወቅቱ በማግኘታቸው ትኩረታቸውን የእርሻ ዝግጅት ላይ እንዲያደርጉ እንዳስቻላቸው በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ

ከባርሴሎናው ጥላ ስር እስከ አውሮፓው የክብር ማማ

ከወላይታ ዞንና ሶዶ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳና ድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

‎የብልጽግና ፓርቲን ዓላማና ግብ የሚደግፍ እንዲሁም የፓርቲውን የምረጡኝ ቅስቀሳ የሚያጎላ የድጋፍ ሰልፍ በማሻ ከተማ ተካሂዷል

1 min read

በትራንስፕርት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ እየተደረገ ባለው ከታሪፍ በላይ ጭማሪ ለተለያዩ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች እየተጋለጥን ነው ሲሉ በወልቂጤ ከተማ መናኽሪያ አግኝተን ያነጋገርናቸው ተሳፋሪዎች ተናገሩ

  • ቢዝነስ

ወጣቱ ትዉልድ በግብርናዉ ዘርፍ ያሉ አማራጮችን ተጠቅሞ የኢኮኖሚ ባለቤት እንዲሆን ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

‎የብልጽግና ፓርቲን ዓላማና ግብ የሚደግፍ እንዲሁም የፓርቲውን የምረጡኝ ቅስቀሳ የሚያጎላ የድጋፍ ሰልፍ በማሻ ከተማ ተካሂዷል

2
  • ዜና

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያካሂደው አለም አቀፍ ኮንፍረንስ ጀመረ

3
  • ዜና

የበቆሎ ምርጥ ዘር በወቅቱ በማግኘታቸው ትኩረታቸውን የእርሻ ዝግጅት ላይ እንዲያደርጉ እንዳስቻላቸው በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ

4
  • ስፖርት

ከባርሴሎናው ጥላ ስር እስከ አውሮፓው የክብር ማማ

5
  • ዜና

ከወላይታ ዞንና ሶዶ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳና ድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል

Featured News

  • ዜና

‎የብልጽግና ፓርቲን ዓላማና ግብ የሚደግፍ እንዲሁም የፓርቲውን የምረጡኝ ቅስቀሳ የሚያጎላ የድጋፍ ሰልፍ በማሻ ከተማ ተካሂዷል

1 min read
  • ዜና

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያካሂደው አለም አቀፍ ኮንፍረንስ ጀመረ

  • ዜና

የበቆሎ ምርጥ ዘር በወቅቱ በማግኘታቸው ትኩረታቸውን የእርሻ ዝግጅት ላይ እንዲያደርጉ እንዳስቻላቸው በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ

1 min read
  • ስፖርት

ከባርሴሎናው ጥላ ስር እስከ አውሮፓው የክብር ማማ

  • ዜና

በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢሠራ ወረዳ ተገልጋዮች ተናገሩ

በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢሠራ ወረዳ ተገልጋዮች ተናገሩ የወረዳው አስተዳደር በበኩሉ...
1 min read
  • ዜና

የጊቤ  ሸለቆ ብሄራዊ ፓርክ ተፈጥሯዊ ይዘቱን ጠብቆ እንዲቆይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አሰታወቀ

የጊቤ  ሸለቆ ብሄራዊ ፓርክ ተፈጥሯዊ ይዘቱን ጠብቆ እንዲቆይ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን የማዕከላዊ...
  • ዜና

በከተማው የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ እስኪጠናቀቅ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ የሸኮ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ገለፁ

በከተማው የተጀመረው የኮሪደር ልማት ሥራ እስኪጠናቀቅ የበኩላቸውን ድርሻ እንደሚወጡ የሸኮ ከተማ አስተዳደር ነዋሪዎች ገለፁ...
  • ዜና

የሀዲያ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 24ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

የሀዲያ ዞን ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 24ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው የዞኑ...
1 min read
  • ዜና

በዞኑ የሚከናወኑ የልማት ስራዎችን የምክር ቤት አባላት መመልከታቸው ስራው እንዲፋጠን የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ያስችላል ተባለ

ሀዋሳ፡ መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በዞኑ የሚከናወኑ የልማት ስራዎችን የምክር ቤት አባላት ተዘዋውረው መመልከታቸው...
  • ዜና

ለኢኮኖሚ ዕድገት መሠረት የሆነውን የቁጠባ ባህል ማሳደግ እንደሚገባ ተጠቆመ

ሀዋሳ፡ መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) ሁሉም የወረዳው ነዋሪዎች ካላቸው ላይ በመቆጠብ ለኢኮኖሚ ዕድገት መሠረት...
  • ዜና

በኮንታ ዞን የጪዳ ጤና ጣቢያ ካለፉት ጊዜያት ይልቅ አሁን ላይ የተሻለ የፈውስ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠ መምጣቱን ተገልጋዮች ገለጹ

ጤና ጣቢያው ለተገልጋዩ ኅብረተሰብ የተሻለ ሕክምና ለመስጠት የሚያስችሉ ተግባራት በተቀናጀ መልኩ እያከናወነ እንደሚገኝ የሥራ...
  • ዜና

1446ኛውን የረመዳን ፆም ምክንያት በማድረግ ሂጅራ ባንክ ሚዛን አማን ቅርንጫፍ በከተማዋ በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ ወገኖች የተለያዩ የፍጆታ ሸቀጦችን ድጋፍ አደረገ

ሂጂራ ባንክ ሚዛን አማን ቅርንጫፍ ታላቁን የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ በሚዛን አማን ከተማ በሚገኘው...
  • ዜና

የምክር ቤቱ አባላት የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰሩ ያሉት ተግባራት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደጉ መምጣታቸው ተገለፀ

ሀዋሳ፡ መጋቢት 01/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) የምክር ቤቱ አባላት የህዝብን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየሰሩ ያሉት ተግባራት...
  • ቢዝነስ

የቡና ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር በማድረግ ተጠቃሚነታቸውን ለማሳደግ እየሰሩ መሆናቸውን አርሶ አደሮች ገለጹ

የቡና ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር በማድረግ ተጠቃሚነታቸውን ለማሳደግ እየሰሩ መሆናቸውን አርሶ አደሮች ገለጹ ሀዋሳ፡ መጋቢት...

Posts pagination

Previous 1 … 217 218 219 220 221 222 223 … 463 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

‎የብልጽግና ፓርቲን ዓላማና ግብ የሚደግፍ እንዲሁም የፓርቲውን የምረጡኝ ቅስቀሳ የሚያጎላ የድጋፍ ሰልፍ በማሻ ከተማ ተካሂዷል

1 min read
  • ዜና

የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያካሂደው አለም አቀፍ ኮንፍረንስ ጀመረ

  • ዜና

የበቆሎ ምርጥ ዘር በወቅቱ በማግኘታቸው ትኩረታቸውን የእርሻ ዝግጅት ላይ እንዲያደርጉ እንዳስቻላቸው በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ አርሶ አደሮች ተናገሩ

1 min read
  • ስፖርት

ከባርሴሎናው ጥላ ስር እስከ አውሮፓው የክብር ማማ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .