Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

በጎ ተግባር ወቅትን ጠብቆ የሚተገበር ብቻ ሳይሆን የሁልጊዜ ተግባራችንና ባህላችን ልናደርገው ይገባል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

“ማሽቃሮ” በዩኔስኮ ለማስመዝገብ በተደረገ ጥናት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 የክረምት ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ክልል አቀፍ ማስጀመሪያ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል

ሕብረተሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች በአግባቡ ለመመለስ ባለድርሻዎች በቁርጠኝነት መሥራት እንደሚገባቸው ተገለጸ

አርባምንጭ ከተማ ወደ ታችኛው ሊግ መውረዱ ተረጋገጠ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read

በግብርናው ኢኮኖሚ ዘርፍ ትልቅ ፋይዳ እያስገኘ ያለውን የእንስሳት ሀብት ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው – የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ ዶ/ር መሠረት አበራ

  • ቢዝነስ

የቡና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ እንደሚገኝ የኣሪ ዞን ግብርና መምሪያ ቡናና ቅመማ ቅመም ጽህፈት ቤት አሰታወቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

በጎ ተግባር ወቅትን ጠብቆ የሚተገበር ብቻ ሳይሆን የሁልጊዜ ተግባራችንና ባህላችን ልናደርገው ይገባል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

2
  • ዜና

“ማሽቃሮ” በዩኔስኮ ለማስመዝገብ በተደረገ ጥናት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

3
  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 የክረምት ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ክልል አቀፍ ማስጀመሪያ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል

4
  • ዜና

ሕብረተሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች በአግባቡ ለመመለስ ባለድርሻዎች በቁርጠኝነት መሥራት እንደሚገባቸው ተገለጸ

5
  • ስፖርት

አርባምንጭ ከተማ ወደ ታችኛው ሊግ መውረዱ ተረጋገጠ

Featured News

1 min read
  • ዜና

በጎ ተግባር ወቅትን ጠብቆ የሚተገበር ብቻ ሳይሆን የሁልጊዜ ተግባራችንና ባህላችን ልናደርገው ይገባል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

  • ዜና

“ማሽቃሮ” በዩኔስኮ ለማስመዝገብ በተደረገ ጥናት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 የክረምት ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ክልል አቀፍ ማስጀመሪያ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል

  • ዜና

ሕብረተሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች በአግባቡ ለመመለስ ባለድርሻዎች በቁርጠኝነት መሥራት እንደሚገባቸው ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

“በክልሉ ባለፉት አመታት የተተከሉ ችግኞች ለኢኮኖሚ እና የስራ ዕድል ፈጠራ ምንጭ ሆነዋል” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

“በክልሉ ባለፉት አመታት የተተከሉ ችግኞች ለኢኮኖሚ እና የስራ ዕድል ፈጠራ ምንጭ ሆነዋል” ርዕሰ መስተዳድር...
1 min read
  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ክልላዊ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ አስጀመሩ

ርዕሰ መስተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ክልላዊ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ አስጀመሩ በክልሉ የአንድ...
1 min read
  • ዜና

በመከላከያ ሠራዊት የማዕከላዊ ዳሎል እዝ አዛዥ ሌተናል ጀነራል ዘውዱ በላይ “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደውን የችግኝ ተከላ መርሐ-ግብር በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ሐማኒ ቀበሌ አስጀመሩ

በመከላከያ ሠራዊት የማዕከላዊ ዳሎል እዝ አዛዥ ሌተናል ጀነራል ዘውዱ በላይ “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ...
  • ዜና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ የተጀመረው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በሃላባ ዞን ዌራ ወረዳ ታች በደኔ ቀበሌ ላይ ተካሄደ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ሃሳብ የተጀመረው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በሃላባ...
  • ቀጥታ ሥርጭት

በ7ኛው ዓመት 700 ሚሊዮን ችግኞች በአንድ ጀንበር እንተክላለን #ደሬቴድ ፡ ሐምሌ 24/2017 – ቀጥታ ስርጭት

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ዜና

የኣሪ ዞን ሽግግር ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2018 በጀት ዓመት ከ2 ቢሊዮን 62 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት አፀደቀ

የኣሪ ዞን ሽግግር ምክር ቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 5ኛ መደበኛ...
  • ቢዝነስ

በጥረቱ ውጤታማ የሆነው ወጣት ተሞክሮ!   

በጥረቱ ውጤታማ የሆነው ወጣት ተሞክሮ!     በበየነ ሰላሙ                                          ጥቂት የማይባሉትና የወጣትነት ትርጉሙ ኃይል፣ ብርታትና...
1 min read
  • ዜና

ለሕዝቡ የሠላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት እንደሚገባ ተገለፀ

ለሕዝቡ የሠላም፣ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ምላሽ መስጠት እንደሚገባ ተገለፀ የኧሌ ዞን ሽግግር ምክር...
  • ዜና

በነገው እለት እንደ ሀገር ለሚተከለው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ ፕሮግራም 1.6 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል መዘጋጀታቸውን የምእራብ ኦሞ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ መልኬ ኬላጌ ተናገሩ

በነገው እለት እንደ ሀገር ለሚተከለው የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ ፕሮግራም 1.6 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል...

Posts pagination

Previous 1 … 161 162 163 164 165 166 167 … 490 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ዜና

በጎ ተግባር ወቅትን ጠብቆ የሚተገበር ብቻ ሳይሆን የሁልጊዜ ተግባራችንና ባህላችን ልናደርገው ይገባል -ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

  • ዜና

“ማሽቃሮ” በዩኔስኮ ለማስመዝገብ በተደረገ ጥናት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ2018 የክረምት ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ክልል አቀፍ ማስጀመሪያ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል

  • ዜና

ሕብረተሰቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች በአግባቡ ለመመለስ ባለድርሻዎች በቁርጠኝነት መሥራት እንደሚገባቸው ተገለጸ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .