Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ሪያል ማድሪድ ኢብራሂማ ኮናቴን ማስፈረም አይፈልግም

ለልጁ የመሰለፍ ዕድልን የሰጠው ሌላኛው አሰልጣኝ

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ህዳር 19/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

በኢንተርፕራይዝ ለተደራጁ ወጣቶች የሚደረገው የስልጠና እና የግብዓት ድጋፍ ለሥራቸው ውጤታማነት እያገዛቸው መሆኑን ተናገሩ

የማርበርግ ቫይረስ የመከላከልና ቁጥጥር ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ ገለፁ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

ሪያል ማድሪድ ኢብራሂማ ኮናቴን ማስፈረም አይፈልግም

  • ስፖርት

ለልጁ የመሰለፍ ዕድልን የሰጠው ሌላኛው አሰልጣኝ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ህዳር 19/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

  • ዜና

በኢንተርፕራይዝ ለተደራጁ ወጣቶች የሚደረገው የስልጠና እና የግብዓት ድጋፍ ለሥራቸው ውጤታማነት እያገዛቸው መሆኑን ተናገሩ

  • ዜና

የማርበርግ ቫይረስ የመከላከልና ቁጥጥር ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ ገለፁ

  • ቢዝነስ

‎የቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ማህበራት የህብረተሰቡን የቁጠባ ባህል ከማዳበር ባለፈ ህብረተሰቡ በቆጠበው ልክ ብድር አግኝቶ መልማት እንዲችል ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑን የይርጋጨፌ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ

1 min read
  • ቢዝነስ

የተለያዩ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ ፀጋዎችን በማልማት ለሀገራዊ እምርታ መጠቀም እንደሚገባ ተገለፀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

ሪያል ማድሪድ ኢብራሂማ ኮናቴን ማስፈረም አይፈልግም

2
  • ስፖርት

ለልጁ የመሰለፍ ዕድልን የሰጠው ሌላኛው አሰልጣኝ

3
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ህዳር 19/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

4
  • ዜና

በኢንተርፕራይዝ ለተደራጁ ወጣቶች የሚደረገው የስልጠና እና የግብዓት ድጋፍ ለሥራቸው ውጤታማነት እያገዛቸው መሆኑን ተናገሩ

5
  • ዜና

የማርበርግ ቫይረስ የመከላከልና ቁጥጥር ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር መልካሙ አብቴ ገለፁ

Featured News

  • ስፖርት

ሪያል ማድሪድ ኢብራሂማ ኮናቴን ማስፈረም አይፈልግም

  • ስፖርት

ለልጁ የመሰለፍ ዕድልን የሰጠው ሌላኛው አሰልጣኝ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ህዳር 19/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

  • ዜና

በኢንተርፕራይዝ ለተደራጁ ወጣቶች የሚደረገው የስልጠና እና የግብዓት ድጋፍ ለሥራቸው ውጤታማነት እያገዛቸው መሆኑን ተናገሩ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ህዳር 09/2018 ዓ.ም

#ደሬቴድ – ቀጥታስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ
  • ዜና

የዞኑ ሕዝብ ከማርበርግ ቫይረስ ራሱን መጠበቅ እንዲችል የጋሞ ዞን ጤና መምሪያ አሳሰበ

የዞኑ ሕዝብ ከማርበርግ ቫይረስ ራሱን መጠበቅ እንዲችል የጋሞ ዞን ጤና መምሪያ አሳሰበ የአደጋ ጊዜ...
1 min read
  • ዜና

የከተሞች ፎረም የልምድ ልውውጥ የሚደርግበት መድረክ ነው – ተሳታፊዎች

የከተሞች ፎረም የልምድ ልውውጥ የሚደርግበት መድረክ ነው – ተሳታፊዎች ሀዋሳ፣ ሕዳር 09/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ)...
  • ዜና

‎በልማትና በመልካም አስተዳደር የሚነሱ ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለጸ

‎በልማትና በመልካም አስተዳደር የሚነሱ ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለጸ ‎ሀዋሳ፡ ሕዳር 09/2018 ዓ.ም...
  • ዜና

የባስኬቶ ዞን ላስካ ዙሪያ ወረዳ ህዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ አስቼኳይ ጉባኤ አካሄደ

የባስኬቶ ዞን ላስካ ዙሪያ ወረዳ ህዝብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሕዳር 09/2018 ዓ.ም

  • ዜና

የወባ በሽታን አስከፊነት በመገንዘብ የመከላከልና የቁጥጥር ስራዎች በማህበረሰቡና በጤና ተቋማት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ

ሀዋሳ፡ ሕዳር 09/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) የወባ በሽታ አስከፊነቱን በመገንዘብ የመከላከልና ቁጥጥር ስራ በማህበረሰቡና በጤና...
  • ስፖርት

ወደ ዓለም ዋንጫው ለበርካታ ጊዜ በማለፍ ከብራዚል በመቀጠል ሁለተኛው ሀገር

የ4 ጊዜ የዓለም ዋንጫ አሸናፊዋ ጀርመን ወደ 23ኛው የዓለም ዋንጫ በቀጥታ ማለፏን አረጋግጣለች። በአሰልጣኝ...
  • ዜና

ኑሮአቸውን በጎዳና ላይ ያደረጉ ሴቶችንና ሕፃናትን ሁሉም የአቅሙን በመደገፍ የበኩሉን እንዲወጣ የዲላ ከተማ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ ጥሪ አቀረበ

‎ ‎መምሪያው የዓመቱን የነጭ ሪቫን የሴቶች ቀንና ዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀን አስመልክቶ የፓናል ውይይት...
  • Uncategorized

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሕዳር 08/2018 ዓ.ም

Posts pagination

Previous 1 … 4 5 6 7 8 9 10 … 420 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

ሪያል ማድሪድ ኢብራሂማ ኮናቴን ማስፈረም አይፈልግም

  • ስፖርት

ለልጁ የመሰለፍ ዕድልን የሰጠው ሌላኛው አሰልጣኝ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ህዳር 19/2018 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት #ዜና24 #ዜና #ደቡብቴቪ

  • ዜና

በኢንተርፕራይዝ ለተደራጁ ወጣቶች የሚደረገው የስልጠና እና የግብዓት ድጋፍ ለሥራቸው ውጤታማነት እያገዛቸው መሆኑን ተናገሩ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .