ዜና ወባን ለመከላከል እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ጸጋዬ ማሞ ተናገሩ በክልሉ ባለፉት ሁለት ሳምንታት የወባ በሽታ ታካሚዎች ቁጥር 27 በመቶ መቀነስ መቻሉም ተጠቁሟል። በክልሉ...
1 min read ዜና በአዲሱ ዓመት የስንፍናን መንፈስ በማስወገድ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በተሰማራበት የስራ መስክ ውጤታማ መሆን አንዳለበት በዳውሮ ዞን የሚገኙ የሀይማኖት መሪዎች አሳሰቡ በመጽሐፍ ቅዱስም ሆነ በቅዱስ ቁራን ፈጣሪ የሰው ልጅ ጥሮ ግሮ እንዲበላ ደንግጓል ያሉን የዳውሮ...
ዜና ለሕብረተሰቡ ልማትና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ትኩረት በመስጠት አበረታች ለውጦች መመዝገቡ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 03/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) ለሕብረተሰቡ የልማት መልካም አሰተዳደር ጉዳዮች ትኩረት በመስጠት አበረታች ለውጦች...
ዜና የንግዱን ሥራ የተቀላጠፈ ለማድረግ ነጋዴውን ማህበረሰብ ማገዝ እንደሚገባ ተገለጸ ሃዋሳ፡ ጳጉሜ 03/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የንግዱን ሥራ የተቀላጠፈ ለማድረግ ነጋዴውን ማህበረሰብ የማገዝ ስራ እንደሚሠራ...
ዜና ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የተሰራው ሁሉ አቀፍ ተግባር አመርቂ ውጤት ማስገኘቱ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 03/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የተሰራው ሁሉ አቀፍ ተግባር አመርቂ...
ዜና ለሕብረተሰቡ ልማትና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ትኩረት በመስጠት አበረታች ለውጦች መመዝገቡ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 03/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) ለሕብረተሰቡ የልማት መልካም አሰተዳደር ጉዳዮች ትኩረት በመስጠት አበረታች ለውጦች...
1 min read Uncategorized የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ኢንዱስቲሪ ልማት ቢሮ በአምራች ኢንዱስቲሪ ዘርፉ የተመዘገቡ ውጤቶችን በአዲሱ አመት ለማስቀጠል በትኩረት እንደሚሠራ ገለጸ ቢሮው የሪፎርም ቀንን አስመልክቶ ከሠራተኞች ጋር ውይይት አካህዷል። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የኢንዱስቲሪ ልማት ቢሮ ...
Uncategorized ጳጉሜ 2 የሪፎርም ቀን “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” በሚል መሪ ቃል በኣሪ ዞን ጂንካ ከተማ የዞንና የክልል አመራሮች በተገኙበት ወይይት ተካሂዷል። የኣሪ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብርሃም አታ የለውጡ መንግስት ባለፉት ዓመታት ታላላቅ ሪፎርም ሥራዎችን...
1 min read ዜና ጳጉሜ 2 “ሪፎርም ለላቀ አገልግሎት” በሚል መሪህ ቃል በጌዴኦ ዞን በዲላ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በሪፎርም ቀን በዞን ማዕከልና የዲላ ከተማ የመንግሥት ሠራተኞ በጋራ በዲላ ከተማ እያከበሩ ይገኛሉ፡፡ “ሪፎርም...
ዜና የኢትዮጵያ ቡና በአለም ደረጃ ተወዳዳሪ እንዲሆን ከደን ምንጣሮ ነጻ በሆነ መልኩ መልማት እንዳለበት ተጠቆመ። ከደን ውጪ የለማና የአከባቢ ጥበቃ ሂደትን ያላለፈ ቡና የአውሮፓ ዩኒየን እንደማይቀበልም ተገልጿል። ይሄም የተገለጸው...