Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊና የየዞን ከፍተኛ አመራሮች በሣውላ ማረሚያ ተቋም አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ እና ልየታ ተካሄደ‎

ካርሎስ ባሌባ ለማንቼስተር ዩናይትድ ፊርማውን አኖረ

በሁሉም ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶችን በማስቀጠል የምክር ቤት አባላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

አርሰናል ከ ላምፓርዱ ኮቨንተሪ ሲቲ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊና የየዞን ከፍተኛ አመራሮች በሣውላ ማረሚያ ተቋም አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

  • ዜና

በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ እና ልየታ ተካሄደ‎

  • ስፖርት

ካርሎስ ባሌባ ለማንቼስተር ዩናይትድ ፊርማውን አኖረ

1 min read
  • ዜና

በሁሉም ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶችን በማስቀጠል የምክር ቤት አባላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

1 min read
  • ስፖርት

አርሰናል ከ ላምፓርዱ ኮቨንተሪ ሲቲ

  • ቢዝነስ

የአርባምንጭ ከተማ ሰላማዊና በተፈጥሮ ፀጋ የበለፀገለች መሆኗ ለቱሪዝም ዘርፍ ተመራጭ ያደርጋታል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ

1 min read
  • ቢዝነስ

የሀለባ ዞን ምክር ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ከ3 ቢልዮን 293 ሚልዮን ብር ባለይ በጀት አጸደቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊና የየዞን ከፍተኛ አመራሮች በሣውላ ማረሚያ ተቋም አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

2
  • ዜና

በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ እና ልየታ ተካሄደ‎

3
  • ስፖርት

ካርሎስ ባሌባ ለማንቼስተር ዩናይትድ ፊርማውን አኖረ

4
  • ዜና

በሁሉም ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶችን በማስቀጠል የምክር ቤት አባላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

5
  • ስፖርት

አርሰናል ከ ላምፓርዱ ኮቨንተሪ ሲቲ

Featured News

  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊና የየዞን ከፍተኛ አመራሮች በሣውላ ማረሚያ ተቋም አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

  • ዜና

በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ እና ልየታ ተካሄደ‎

  • ስፖርት

ካርሎስ ባሌባ ለማንቼስተር ዩናይትድ ፊርማውን አኖረ

1 min read
  • ዜና

በሁሉም ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶችን በማስቀጠል የምክር ቤት አባላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

  • ስፖርት

ቶትንሃም ማንቸስተር ዩናይትድን አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አለፈ

ቶትንሃም ማንቸስተር ዩናይትድን አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አለፈ በእንግሊዝ የካራባው ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ...
  • ዜና

የከተማ መዋቅር ከተዘረጋ በኋላ በከተማዋ መነቃቃት መፈጠሩን የቱም ማጂ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

የከተማ መዋቅር ከተዘረጋ በኋላ በከተማዋ መነቃቃት መፈጠሩን የቱም ማጂ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ የከተማዋን ገጽታ...
1 min read
  • ዜና

ደረጃቸውን የጠበቁ የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ ለትምህርት ጥራት ከፍተኛ ሚና እንዳለቸው ተገለፀ

ደረጃቸውን የጠበቁ የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ ለትምህርት ጥራት ከፍተኛ ሚና እንዳለቸው ተገለፀ በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...
1 min read
  • ዜና

የኦዲት ግኝቶች ላይ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የህግ ተጠያቂነት ላይ በትኩረት መሰራት ይገባል – ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ

የኦዲት ግኝቶች ላይ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የህግ ተጠያቂነት ላይ በትኩረት መሰራት ይገባል – ወ/ሮ...
  • ንጋት ጋዜጣ

የአካል ጉዳተኞች ተሣትፎና የአመራርነት ሚና

የአካል ጉዳተኞች ተሣትፎና የአመራርነት ሚና በመሐሪ አድነው በሀገራችን አካል ጉዳተኞች በማህበራዊ ጫናዎችና በመዋቅራዊ አድሎ...
  • ዜና

በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ከ121 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን የጋሞ ዞን ጤና መምሪያ ገለፀ

ሀዋሳ፡ ታህሳስ 10/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ከ121 ሚሊየን 475ሺህ ብር...
1 min read
  • ዜና

ውስን የሆነውን የሀገር ሀብት ለብዙሀኑ ተደራሽ እንዳይሆን ጥቂቶች የግላቸው ህይወት የሚያደላድሉበትን እኩይ ተግባር ለማስቆም ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ አመራሮች፣ ሰራተኞች  እንዲሁም ለዞንና ለልዩ ወረዳ...
1 min read
  • ዜና

የትራፊክ ደህንነትን ለማረጋገጥ በሚደረጉ ጥረቶች ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሊሰራ እንደሚገባ ተገለፀ

ሀዋሳ፡ ታህሳስ 10/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) የትራፊክ ደህንነትን ለማረጋገጥ በሚደረጉ ጥረቶች ሁሉም ባለድርሻ አካላት በቅንጅት...
  • ዜና

ወደ ውጭ ለስራ ለሚሰማሩ ሰራተኞች እየተሰጠ ባለው ስልጠና ብቃታቸውን የሚያጎለብት ዕውቀት ማግኘታቸውን ሰልጣኞቹ ገለፁ

ሀዋሳ፡ ታህሳስ 10/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅና ሳተላይት ካምፓስ ወደ ውጭ ለስራ...
1 min read
  • ዜና

ከደረሰኝ ህትመት ፈቃድ አሰጣጥና አወጋገድ ሥርዓት ላይ የሚታየውን ክፍተት መሸፈን እንዲቻል በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግሥት ገቢዎች ቢሮ ከፌደራል ገቢዎች ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በዳዉሮና...

Posts pagination

Previous 1 … 329 330 331 332 333 334 335 … 522 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊና የየዞን ከፍተኛ አመራሮች በሣውላ ማረሚያ ተቋም አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

  • ዜና

በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ እና ልየታ ተካሄደ‎

  • ስፖርት

ካርሎስ ባሌባ ለማንቼስተር ዩናይትድ ፊርማውን አኖረ

1 min read
  • ዜና

በሁሉም ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶችን በማስቀጠል የምክር ቤት አባላት የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .