Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የህይወት አድን ስራዎቹን ለማጠናከር የህብረተሰቡ አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ገለጸ

ማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም

እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ከዳር ለማድረስ በሚደረገው ርብርብ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሙዱላ ከተማ አስተዳደር ገለፀ

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም

በትምህርት ሴክተር የመረጃ አያያዝ ውጤታማነት ዙሪያ በኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

ዋና ዋና ዜናዎች

ግብር ለአንድ ሀገር ህልውና መረጋገጥ እና ህብረተሰቡ ለሚያነሷቸው የልማት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲያገኙ ወሳኝ በመሆኑ በአሰባሰብ ወቅት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ በሀዲያ ዞን የሌሞ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ

1 min read
  • ቢዝነስ

በሩብ ዓመቱ 3.7 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ወሰነች ቶማስ ገለጹ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የህይወት አድን ስራዎቹን ለማጠናከር የህብረተሰቡ አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ገለጸ

2
  • ቀጥታ ሥርጭት

ማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም

3
  • ዜና

እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ከዳር ለማድረስ በሚደረገው ርብርብ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሙዱላ ከተማ አስተዳደር ገለፀ

4
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም

5
  • ዜና

በትምህርት ሴክተር የመረጃ አያያዝ ውጤታማነት ዙሪያ በኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

Featured News

  • ዜና

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የህይወት አድን ስራዎቹን ለማጠናከር የህብረተሰቡ አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ገለጸ

  • ቀጥታ ሥርጭት

ማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም

  • ዜና

እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ከዳር ለማድረስ በሚደረገው ርብርብ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሙዱላ ከተማ አስተዳደር ገለፀ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም

  • ዜና

ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 26/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የደቡብ...
  • ዜና

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ሀዋሳ፡ ሚያዝያ...
  • ዜና

እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀዋሳ፡...
1 min read
  • ዜና

በኢትዮጵያ ምርጡ ጋዜጠኛ ለመሰኘት እየተወዳደረ ያለው የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ባልደረባ -ጋዜጠኛ ወንድዬ ካሳ

በኢትዮጵያ ምርጡ ጋዜጠኛ ለመሰኘት እየተወዳደረ ያለው የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ባልደረባ -ጋዜጠኛ ወንድዬ ካሳ...
  • ዜና

የስቅለት በዓል በሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ገብርኤል ደብረ ምህረት ገዳም

የስቅለት በዓል በሀዋሳ ከተማ ቅዱስ ገብርኤል ደብረ ምህረት ገዳም ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 25/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ)...
1 min read
  • ዜና

በየወቅቱ የደም ግፊት በመመርመርና የአኗኗር ስርዓትን ጤናማ በማድረግ የስትሮክ ህመም ተጋላጭነትን መቀነስ እንደሚገባ ተመላከተ

ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በአሁኑ ጊዜ ለብዙዎች ህልፈት መንስኤ እየሆነ ስላለው የስትሮክ ህመም...
1 min read
  • ዜና

በሚዛን አማን ከተማ ለሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶች በአዲሱ ስርአተ ትምህርት አተገባበር ላይ ስልጠና ተሰጠ

በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ መንግሥቱ ተክለ ማሪያም...
1 min read
  • ዜና

በጎፋ ዞን የሳውላ ተልዕኮ ለትውልድ ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ከ700 በላይ ለሚሆኑ አቅመ ደካሞችና አረጋውያን ማዕድ የማጋራት ፕሮግራም አድርጋለች

ሀዋሳ፡ ሚያዝያ 24/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በጎፋ ዞን የሳውላ ተልዕኮ ለትውልድ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

እፁብ ድንቋ እንስት

በአንዱዓለም ሰለሞን …ካለፈው የቀጠለ የዓለም ጸሐይ ግጥሞች ተራ የስንኝ ድርድሮች አይደሉም። ጥልቅ ሀሳብ ያላቸውና...
  • ዜና

የትንሳኤ በአልን ምክንያት በማድረግ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ማእድ አጋሩ

የትንሳኤ በአልን ምክንያት በማድረግ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ማእድ አጋሩ ሀዋሳ፡...

Posts pagination

Previous 1 … 299 300 301 302 303 304 305 … 406 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የህይወት አድን ስራዎቹን ለማጠናከር የህብረተሰቡ አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ገለጸ

  • ቀጥታ ሥርጭት

ማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 26/2018 ዓ.ም

  • ዜና

እየተከናወነ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ከዳር ለማድረስ በሚደረገው ርብርብ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሙዱላ ከተማ አስተዳደር ገለፀ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .