Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

በሁሉም ዘርፎች እንደሀገር አመርቂ ውጤቶች እየተዘመገቡ ነው – የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች

የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስርዓትን በማዘመን የመረጃ ታማኝነትን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

ባለፉት ጊዜያት ከህዝብ ለተነሱ ጥያቄዎች መንግስት ምላሽ እየሰጠ መቆየቱ ተገለጸ

“መንግስት ከህዝብ ጋር ተቀራርቦ በመሥራቱ ስኬቶች ተመዝግበዋል” – ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር)

የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ህልውናን ለማስጠበቅ ይሰራል – የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

በሁሉም ዘርፎች እንደሀገር አመርቂ ውጤቶች እየተዘመገቡ ነው – የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች

1 min read

በያዝነው ዓመት አስከ ጥቅምት ወር ድረስ 2 መቶ 50 ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ መላኩን የባስኬቶ ዞን ላስካ ዙሪያ ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት አስታወቀ

  • ቢዝነስ

የምርምር ተቋማት ከዝናብ ጥገኝነት ተላቀው የግብርናውን ስራ ውጤታማ እንዲያደርጉ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታ ስራ አስተዋጽኦው የጎላ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ኢንስቲትዩት አስታወቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

በሁሉም ዘርፎች እንደሀገር አመርቂ ውጤቶች እየተዘመገቡ ነው – የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች

2
  • ዜና

የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስርዓትን በማዘመን የመረጃ ታማኝነትን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

3
  • ዜና

ባለፉት ጊዜያት ከህዝብ ለተነሱ ጥያቄዎች መንግስት ምላሽ እየሰጠ መቆየቱ ተገለጸ

4
  • ዜና

“መንግስት ከህዝብ ጋር ተቀራርቦ በመሥራቱ ስኬቶች ተመዝግበዋል” – ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር)

5
  • ዜና

የነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ህልውናን ለማስጠበቅ ይሰራል – የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ

Featured News

  • ዜና

በሁሉም ዘርፎች እንደሀገር አመርቂ ውጤቶች እየተዘመገቡ ነው – የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች

1 min read
  • ዜና

የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስርዓትን በማዘመን የመረጃ ታማኝነትን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

ባለፉት ጊዜያት ከህዝብ ለተነሱ ጥያቄዎች መንግስት ምላሽ እየሰጠ መቆየቱ ተገለጸ

  • ዜና

“መንግስት ከህዝብ ጋር ተቀራርቦ በመሥራቱ ስኬቶች ተመዝግበዋል” – ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር)

  • ንጋት ጋዜጣ

የልማት ዕድሎችና ተግዳሮቶች

የልማት ዕድሎችና ተግዳሮቶች በፈረኦን ደበበ አሁን አሁን በአፍሪካ ጎልቶ የሚታየው የድህነትና ኋላቀርነት ትርክት ሳይሆን...
  • ስፖርት

አርሰናል እና ፒኤስጂ ሽንፈት ሲያስተናግዱ ባርሴሎና እና ባየርሙኒክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አርሰናል እና ፒኤስጂ ሽንፈት ሲያስተናግዱ ባርሴሎና እና ባየርሙኒክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 4ኛ...
  • ስፖርት

ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ በኢትዮጵያ ፕሪሚዬርሊግ 7ኛ ሳምንት መርሐግብር ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን...
  • ንጋት ጋዜጣ

 ለአረጋዊያን ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ተገለፀ

 ለአረጋዊያን ትኩረት ሊሰጥ እንደሚገባ ተገለፀ  በገነት ደጉ የአረጋዊያን ቀን በየዓመቱ መከበሩ ለአረጋዊያን ማህበራዊ እና...
  • ዜና

የአራቱም ክልሎች የጋራ ሃብት የሆኑ የመንግስት የልማት ድርጅቶች የአፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተካሄደ

የአራቱም ክልሎች የጋራ ሃብት የሆኑ የመንግስት የልማት ድርጅቶች የአፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተካሄደ የልማት ድርጅቶቹ...
  • ዜና

የአራቱም ክልሎች የጋራ ሃብት የሆኑ የመንግስት የልማት ድርጅቶች አፈጻጸም እና አጠቃላይ ተቋማቱ ያሉበትን ደረጃ የሚገመግም የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል

የአራቱም ክልሎች የጋራ ሃብት የሆኑ የመንግስት የልማት ድርጅቶች አፈጻጸም እና አጠቃላይ ተቋማቱ ያሉበትን ደረጃ...
  • ዜና

የምግብ ዋስትና ዘላቂነትን ለማረጋገጥ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን ከስራ እድል ፈጠራ ጋር በጥምረት እየተሰራ ነው – የጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ

የምግብ ዋስትና ዘላቂነትን ለማረጋገጥ የሌማት ትሩፋት ስራዎችን ከስራ እድል ፈጠራ ጋር በጥምረት እየተሰራ ነው...
1 min read
  • ዜና

የትምህርት ጥራት ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት በዘርፉ ባለድርሻ አካላት በጋራ እየተሰራ እንደሚገኝ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በልዩ ወረዳዉ ባለፉት ዓመታት ያጋጠመውን የትምህርት ጥራት ችግር በዘላቂነት...
  • ዜና

ኢንቨስትመንት ሥራ ላይ የተሰማሩት ባለሃብቶች ኢንቨስት አድርገው እንደሚጠቀሙ ሁሉ ህዝብንና መንግስትን መጥቀም እንዳለባቸው ተመላከተ

ሀዋሳ፡ ጥቅምት 27/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በገጠርና በከተማ ኢንቨስትመንት ሥራ ላይ የተሰማሩት ባለሃብቶች ኢንቨስት አድርገው...
  • ዜና

የወባ በሽታ ስርጭት ከህዳር መግቢያ እስከ ቀጣዩ ታህሳስ ወር መጨረሻ ድረስ ሊጨምር ይችላል – የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ

ሀዋሳ፡ ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) የወባ በሽታ ስርጭት ከህዳር መግቢያ እስከ ቀጣዩ ታህሳስ ወር...

Posts pagination

Previous 1 … 260 261 262 263 264 265 266 … 429 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

በሁሉም ዘርፎች እንደሀገር አመርቂ ውጤቶች እየተዘመገቡ ነው – የቦንጋ ከተማ ነዋሪዎች

1 min read
  • ዜና

የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ስርዓትን በማዘመን የመረጃ ታማኝነትን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

ባለፉት ጊዜያት ከህዝብ ለተነሱ ጥያቄዎች መንግስት ምላሽ እየሰጠ መቆየቱ ተገለጸ

  • ዜና

“መንግስት ከህዝብ ጋር ተቀራርቦ በመሥራቱ ስኬቶች ተመዝግበዋል” – ተስፋዬ በልጂጌ (ዶ/ር)

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .