Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

በዛሬው ዕለት የተሰሙ የዝውውር መረጃዎች

የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የዞኑ ትምህርት መምሪያ በጋራ ያዘጋጁት 5ኛ ዙር የቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች ውድድርና ሽልማት አውደ ርዕይ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል

በሀገሪቱ የሚገኙ ውሃ አዘል መሬቶችንና ተፋሰሶችን የማልማት ተግባር በጥናት በማስደገፍ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

በስፖርቱ ዘርፍ እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያለምንም የፀጥታ ችግር መጠናቀቁን ተከትሎ የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ተካሄደ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

በዛሬው ዕለት የተሰሙ የዝውውር መረጃዎች

  • ቴክኖሎጂ

የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የዞኑ ትምህርት መምሪያ በጋራ ያዘጋጁት 5ኛ ዙር የቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች ውድድርና ሽልማት አውደ ርዕይ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል

1 min read

ከ16 ሺህ 800 ሄክታር በላይ መሬት በበልግ እርሻ በበቆሎ ማሳ ለመሸፈን እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

በዛሬው ዕለት የተሰሙ የዝውውር መረጃዎች

2
  • ቴክኖሎጂ

የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የዞኑ ትምህርት መምሪያ በጋራ ያዘጋጁት 5ኛ ዙር የቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች ውድድርና ሽልማት አውደ ርዕይ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል

3
  • ቢዝነስ

በሀገሪቱ የሚገኙ ውሃ አዘል መሬቶችንና ተፋሰሶችን የማልማት ተግባር በጥናት በማስደገፍ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

4
  • ስፖርት

በስፖርቱ ዘርፍ እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ

5
  • ዜና

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ያለምንም የፀጥታ ችግር መጠናቀቁን ተከትሎ የምስጋናና የዕውቅና መርሃ-ግብር ተካሄደ

Featured News

  • ስፖርት

በዛሬው ዕለት የተሰሙ የዝውውር መረጃዎች

  • ቴክኖሎጂ

የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የዞኑ ትምህርት መምሪያ በጋራ ያዘጋጁት 5ኛ ዙር የቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች ውድድርና ሽልማት አውደ ርዕይ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል

1 min read
  • ቢዝነስ

በሀገሪቱ የሚገኙ ውሃ አዘል መሬቶችንና ተፋሰሶችን የማልማት ተግባር በጥናት በማስደገፍ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

1 min read
  • ስፖርት

በስፖርቱ ዘርፍ እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ሀዋሳ፡ ታህሳስ 21/2017 ዓ.ም

  • ዜና

ፍ/ቤቶች እና የፍትህ ተቋማት  በህገ መንግሥቱ የተሰጠውን  የዜጎች መብት በማክበር እና በማስከበር   የላቀ አስተዋጽኦ ማበርከት  ይጠበቅባቸዋል ተባለ

ፍ/ቤቶች እና የፍትህ ተቋማት  በህገ መንግሥቱ የተሰጠውን  የዜጎች መብት በማክበር እና በማስከበር   የላቀ አስተዋጽኦ...
  • ዜና

የሕዝብና የመንግስት ውስን ሀብት ለታለመለት ዓላማ በማዋል የዞኑን ልማት ለማፋጠን ባለድርሻ አካላት ከመቼዉም ጊዜ በላይ በቅንጅት መስራት አለባቸው – የጉራጌ ዞን ምክር ቤት

የሕዝብና የመንግስት ውስን ሀብት ለታለመለት ዓላማ በማዋል የዞኑን ልማት ለማፋጠን ባለድርሻ አካላት ከመቼዉም ጊዜ...
1 min read
  • ቢዝነስ

ከወልቂጤ – ጉብሬ የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ህጉን ተከትለው የሚሰሩና የህብረተሰቡን ችግር የሚቀርፉ መሆናቸው ተጠቆመ

ከወልቂጤ – ጉብሬ የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ህጉን ተከትለው የሚሰሩና የህብረተሰቡን ችግር የሚቀርፉ ለመሆናቸው...
  • Uncategorized

የማህበረሰቡን ቋንቋ፣ ባህልና የሀገር በቀል ዕውቀቶች ከማልማት እና ከማስተዋወቅ አንጻር የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ወልቂጤ ዩኒቨርስቲ

የማህበረሰቡን ቋንቋ፣ ባህልና የሀገር በቀል ዕውቀቶች ከማልማት እና ከማስተዋወቅ አንጻር የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል...
1 min read
  • ቴክኖሎጂ

የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የእርሻ መሳሪያዎችን የማምረት ሥራ አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ

የአርሶ አደሩን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የእርሻ መሳሪያዎችን የማምረት ሥራ አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ ሀዋሳ፡...
1 min read
  • ዜና

የማህበረሰቡን ነባር መልካም ባህላዊ እሴቶች ለአገር ሠላምና አንድነት ካላቸዉ አስተዋፅኦ አንፃር መጠበቅና ለትዉልድ ማሸጋገር ከሁሉም የሕብረተሰብ ክፍሎች የሚጠበቅ ሀላፊነት መሆኑን የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር አስታወቀ

የማህበረሰቡን ነባር መልካም ባህላዊ እሴቶች ለአገር ሠላምና አንድነት ካላቸዉ አስተዋፅኦ አንፃር መጠበቅና ለትዉልድ ማሸጋገር...
  • ቢዝነስ

የአርብቶ አደሩን አከባቢ ማህበረሰብ ኑሮ ለማሻሻል ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተሠሩ መሆናቸው ተገለጸ

የአርብቶ አደሩን አከባቢ ማህበረሰብ ኑሮ ለማሻሻል ዘርፈ ብዙ ሥራዎች እየተሠሩ መሆናቸው ተገለጸ ሀዋሳ፡ ታህሳስ...
  • ንጋት ጋዜጣ

“የሰላም ዋጋ ብዙ ነው” – የሰላም አምባሳደር መዝገቡ አብዩ

“የሰላም ዋጋ ብዙ ነው” – የሰላም አምባሳደር መዝገቡ አብዩ በመለሰች ዘለቀ የሳምንቱ የንጋት እንግዳችን...
  • ዜና

ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ለማልማትና ለማስተዋወቅ ከፍተኛ ጥረት እንደሚያደርግ የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ

ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ለማልማትና ለማስተዋወቅ ከፍተኛ ጥረት እንደሚያደርግ የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ አስታወቀ ሀዋሳ፡ ታህሳስ 21/2017...

Posts pagination

Previous 1 … 284 285 286 287 288 289 290 … 483 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

በዛሬው ዕለት የተሰሙ የዝውውር መረጃዎች

  • ቴክኖሎጂ

የጉራጌ ዞን ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና የዞኑ ትምህርት መምሪያ በጋራ ያዘጋጁት 5ኛ ዙር የቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች ውድድርና ሽልማት አውደ ርዕይ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል

1 min read
  • ቢዝነስ

በሀገሪቱ የሚገኙ ውሃ አዘል መሬቶችንና ተፋሰሶችን የማልማት ተግባር በጥናት በማስደገፍ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

1 min read
  • ስፖርት

በስፖርቱ ዘርፍ እየተደረገ ያለዉ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .