Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

“አርሰናል በዝውውር መስኮቱ ትልልቅ እቅዶች አሉት” – ሚኬል አርቴታ

የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የከምባታ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

ተቋማቱ በቅንጅት በመስራታቸው የተሻለ አፈፃፀም እያስመዘገቡ እንደሆነ ተገለፀ

አርሰናል የብሩኖ ጊማራኤስን ዝውውር ለማጠናቀቅ ከስምምነት ደረሰ!

በጎፋ ዞን በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ8 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read
  • Uncategorized

በብዛት የተነበቡ

1
  • Uncategorized

“አርሰናል በዝውውር መስኮቱ ትልልቅ እቅዶች አሉት” – ሚኬል አርቴታ

2
  • ቢዝነስ

የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የከምባታ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

3
  • ዜና

ተቋማቱ በቅንጅት በመስራታቸው የተሻለ አፈፃፀም እያስመዘገቡ እንደሆነ ተገለፀ

4
  • ስፖርት

አርሰናል የብሩኖ ጊማራኤስን ዝውውር ለማጠናቀቅ ከስምምነት ደረሰ!

5
  • ቢዝነስ

በጎፋ ዞን በአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ከ8 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መጠናቀቁን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ

Featured News

1 min read
  • Uncategorized

“አርሰናል በዝውውር መስኮቱ ትልልቅ እቅዶች አሉት” – ሚኬል አርቴታ

1 min read
  • ቢዝነስ

የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የከምባታ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

1 min read
  • ዜና

ተቋማቱ በቅንጅት በመስራታቸው የተሻለ አፈፃፀም እያስመዘገቡ እንደሆነ ተገለፀ

  • ስፖርት

አርሰናል የብሩኖ ጊማራኤስን ዝውውር ለማጠናቀቅ ከስምምነት ደረሰ!

  • ዜና

ተግዳሮቶችን ተቋቁመው ውጤታማ ለሚሆኑ ተቋማትና ፈፃሚዎች ዕውቅና መስጠት የውድድር መንፈስ ለመፍጠርና የተሻለ የአሰራር ሥርዓት እንዲዘረጋ ያስችላል ሲል በደቡብ ኦሞ ዞን የሳላማጎ ወረዳ አሰተዳደር አስታወቀ

ተግዳሮቶችን ተቋቁመው ውጤታማ ለሚሆኑ ተቋማትና ፈፃሚዎች ዕውቅና መስጠት የውድድር መንፈስ ለመፍጠርና የተሻለ የአሰራር ሥርዓት...
  • ዜና

የጉራጌ ህዝብ ባህል፣ ቋንቋ፣ ታሪክ እና ሌሎች እሴቶችን ለማልማትና ለማስተዋወቅ እየተከናወኑ በሚገኙ ተግባራት አበረታች ውጤት እየተመዘገበ መምጣቱን የጉራጌ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ገለፀ

የጉራጌ ህዝብ ባህል፣ ቋንቋ፣ ታሪክ እና ሌሎች እሴቶችን ለማልማትና ለማስተዋወቅ እየተከናወኑ በሚገኙ ተግባራት አበረታች...
  • ዜና

የሀገር ባለውለታ የሆኑት አረጋውያን እና አቅመ ደካማ ወገኖች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የወልቂጤ ከተማ አሰተዳደር ገለፀ

የሀገር ባለውለታ የሆኑት አረጋውያን እና አቅመ ደካማ ወገኖች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ...
1 min read
  • ቢዝነስ

በዳውሮ ዞን የሎማ ቦሣ ወረዳ ምክር ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ከ404 ሚሊየን 249 ሺህ ብር በላይ በጀት አጸደቀ

በዳውሮ ዞን የሎማ ቦሣ ወረዳ ምክር ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ከ404 ሚሊየን 249 ሺህ...
1 min read
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ

ኦሾአላ ÷ ከእግር ኳስ ተጫዋችም፣ ባሻገር

ኦሾአላ ÷ ከእግር ኳስ ተጫዋችም፣ ባሻገር በአንዱዓለም ሰለሞን ናይጄሪያ በአፍሪካ ሴቶች እግር ኳስ ውጤታማ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

ሀሳብን በተግባር የለወጠ

ሀሳብን በተግባር የለወጠ በደረሰ አስፋው ወጣትነቱ ለስራ ፈጠራው አግዞታል፡፡ የሰላ አእምሮውን እና ያልዛለው ጉልበቱን...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ዜና

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ111ሺህ በላይ የኩነት ምዝገባዎችን ማከናወኑን አስታወቀ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ111ሺህ በላይ የኩነት ምዝገባዎችን ማከናወኑን አስታወቀ ሀዋሳ፡ ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ)...
  • ጤና

በኤች.አይ.ቪ ኤድስ ዙሪያ የሚደረገው ጥንቃቄ በመቀዛቀዙ አሁንም የቫይረሱ ስርጭት እየተስተዋለ መሆኑን ተገለጸ

በኤች.አይ.ቪ ኤድስ ዙሪያ የሚደረገው ጥንቃቄ በመቀዛቀዙ አሁንም የቫይረሱ ስርጭት እየተስተዋለ መሆኑን ተገለጸ ሀዋሳ፡ ነሐሴ...
1 min read
  • ጤና

የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የጤናው ዘርፍ ዕቅድ አፈፃፀም እና በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አደረገ

የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የጤናው ዘርፍ ዕቅድ አፈፃፀም እና በ2018...

Posts pagination

Previous 1 … 166 167 168 169 170 171 172 … 511 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • Uncategorized

“አርሰናል በዝውውር መስኮቱ ትልልቅ እቅዶች አሉት” – ሚኬል አርቴታ

1 min read
  • ቢዝነስ

የአንድ ጀምበር ችግኝ ተከላ ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የከምባታ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ

1 min read
  • ዜና

ተቋማቱ በቅንጅት በመስራታቸው የተሻለ አፈፃፀም እያስመዘገቡ እንደሆነ ተገለፀ

  • ስፖርት

አርሰናል የብሩኖ ጊማራኤስን ዝውውር ለማጠናቀቅ ከስምምነት ደረሰ!

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .