Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የቱሪዝም ሀብቶችን በማልማትና ሰላምን በማጽናት ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የማድረግ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ምሁራን ያላቸውን እምቅ አቅም በመጠቀም ከአካባቢያቸው አልፈው ለሀገራቸው እድገት የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

በኮሬ ዞን የእንስሳት በሽታዎችን ለመከላከል የተጀመረው የክትባት ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል

‎የዝናብ እጥረት የቡና ምርትን እንዳይጎዳ የማሳ እርጥበትን መጠበቅ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

1 min read

በብዛት የተነበቡ

1
  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

2
  • ቢዝነስ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የቱሪዝም ሀብቶችን በማልማትና ሰላምን በማጽናት ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የማድረግ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

3
  • ዜና

ምሁራን ያላቸውን እምቅ አቅም በመጠቀም ከአካባቢያቸው አልፈው ለሀገራቸው እድገት የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

4
  • ጤና

በኮሬ ዞን የእንስሳት በሽታዎችን ለመከላከል የተጀመረው የክትባት ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል

5
  • ዜና

‎የዝናብ እጥረት የቡና ምርትን እንዳይጎዳ የማሳ እርጥበትን መጠበቅ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

Featured News

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

1 min read
  • ቢዝነስ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የቱሪዝም ሀብቶችን በማልማትና ሰላምን በማጽናት ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የማድረግ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

  • ዜና

ምሁራን ያላቸውን እምቅ አቅም በመጠቀም ከአካባቢያቸው አልፈው ለሀገራቸው እድገት የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

  • ጤና

በኮሬ ዞን የእንስሳት በሽታዎችን ለመከላከል የተጀመረው የክትባት ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል

  • ዜና

ህብረተሰቡ ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኝ ሁሉም በትጋት ሊሰራ እንደሚገባ የጌዴኦ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ ገለጸ

ህብረተሰቡ ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኝ ሁሉም በትጋት ሊሰራ እንደሚገባ የጌዴኦ ዞን ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት...
  • ዜና

የከተሞችን የመሠረተ ልማት ተደራሽነትን በማረጋገጥ ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹ እና ማራኪ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን በማከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን የምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት አስታወቀ

የከተሞችን የመሠረተ ልማት ተደራሽነትን በማረጋገጥ ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹ እና ማራኪ ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን...
  • ዜና

በከተማዋ የንፁ መጠጥ ዉሃ አቅርቦት እየተሻሻለ መምጣቱን የቦዲቲ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ

በከተማዋ የንፁ መጠጥ ዉሃ አቅርቦት እየተሻሻለ መምጣቱን የቦዲቲ ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ ሀዋሳ፡ የካቲት 28/2017...
  • ዜና

በገቢ አሰባሰብ ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችል ውይይት ከባለድርሻዎች ጋር ተካሄደ

በገቢ አሰባሰብ ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችል ውይይት ከባለድርሻዎች ጋር ተካሄደ ሀዋሳ፡ የካቲት 28/2017...
1 min read
  • ዜና

በድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ሥርዓት ላይ የጤና ልማት ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ

በድንገተኛ አደጋዎች ቅኝትና ምላሽ ሥርዓት ላይ የጤና ልማት ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ ሀዋሳ፡ የካቲት...
1 min read
  • ዜና

የምግብ ስርዓትን ለማሻሻል የጥናትና ምርምር ሥራን በማጠናከር ለተለያዩ ውሳኔዎች በር እንዲከፍቱ ማስቻል ላይ ሊሰራ ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ጌታቸው ቶሌራ ተናገሩ

የምግብ ስርዓትን ለማሻሻል የጥናትና ምርምር ሥራን በማጠናከር ለተለያዩ ውሳኔዎች በር እንዲከፍቱ ማስቻል ላይ ሊሰራ...
  • Uncategorized

የቤተሰብ ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት

የቤተሰብ ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት በአስፋው አማረ በኢትዮጵያ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ የተጀመረው ከአፄ ምኒልክ ዘመነ...
  • ስፖርት

በዩሮፓ ሊጉ እና ኮንፍረንስ ሊጉም የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት መካሄድ ይጀምራሉ

በዩሮፓ ሊጉ እና ኮንፍረንስ ሊጉም የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት መካሄድ ይጀምራሉ...
  • ዜና

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የ6 ወር አጠቃላይ አፈፃፀሙን በጂንካ ከተማ ገምግሟል

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የ6 ወር አጠቃላይ አፈፃፀሙን በጂንካ ከተማ ገምግሟል...
  • ዜና

ሴቶችን በልማት ሕብረት በማደረጀት ሁለንተናዊ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ በተከናወኑ ተግባራት አበርታች ውጤት መመዝገቡ ተገለጸ

ሴቶችን በልማት ሕብረት በማደረጀት ሁለንተናዊ ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ በተከናወኑ ተግባራት አበርታች ውጤት መመዝገቡ ተገለጸ የአለም...

Posts pagination

Previous 1 … 282 283 284 285 286 287 288 … 524 Next

Follow Us

You may have missed

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

1 min read
  • ቢዝነስ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የቱሪዝም ሀብቶችን በማልማትና ሰላምን በማጽናት ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የማድረግ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

  • ዜና

ምሁራን ያላቸውን እምቅ አቅም በመጠቀም ከአካባቢያቸው አልፈው ለሀገራቸው እድገት የበኩላቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ

  • ጤና

በኮሬ ዞን የእንስሳት በሽታዎችን ለመከላከል የተጀመረው የክትባት ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .