Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ቢዝነስ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
    • ደቡብ ቲቪ
    • ኤፍ ኤም 100.9
  • ስለ እኛ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ከ15 ዓመታት በኋላ ማንቸስተር ሲቲን ነጥብ ያስጣለው ፉልሃም

ሙስና የሚያስከትለውን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ቀውስ መታገል እንደሚገባ ተገለጸ‎

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠምባሮ ልዩ ወረዳ የመጀመሪያ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ‎በደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ በአልዱባ ከተማ ተካሄደ

በተቀናጀ ክትባት ዘመቻ በሀገሪቱ ከ11 ሚሊየን በላይ ህጻናት፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደግሞ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህጻናት ይከተባሉ – የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ስፖርት

ከ15 ዓመታት በኋላ ማንቸስተር ሲቲን ነጥብ ያስጣለው ፉልሃም

1 min read

የሃይማኖት ተቋማት ዜጎች በራሳቸው ጥረት ኑሯቸውን የማሻሻል እና ሌሎችን የማገልገል የሞራል ግዴታን በማስተማር ረገድ ሚናቸው የጎላ መሆኑ ተገለፀ

  • ቢዝነስ

የመሬት ሀብትን በተቀመጠለት ህግና ደንብ በማስተዳደር ከዘርፉ በሚገኘው ገቢ የከተሞችን የመሠረተ ልማት ዕድገት ለማፋጠን መሥራት ይገባል – የጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ስፖርት

ከ15 ዓመታት በኋላ ማንቸስተር ሲቲን ነጥብ ያስጣለው ፉልሃም

2
  • ዜና

ሙስና የሚያስከትለውን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ቀውስ መታገል እንደሚገባ ተገለጸ‎

3
  • ጤና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠምባሮ ልዩ ወረዳ የመጀመሪያ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

4
  • ጤና

የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ‎በደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ በአልዱባ ከተማ ተካሄደ

5
  • ጤና

በተቀናጀ ክትባት ዘመቻ በሀገሪቱ ከ11 ሚሊየን በላይ ህጻናት፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደግሞ ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህጻናት ይከተባሉ – የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

Featured News

  • ስፖርት

ከ15 ዓመታት በኋላ ማንቸስተር ሲቲን ነጥብ ያስጣለው ፉልሃም

1 min read
  • ዜና

ሙስና የሚያስከትለውን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ቀውስ መታገል እንደሚገባ ተገለጸ‎

1 min read
  • ጤና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠምባሮ ልዩ ወረዳ የመጀመሪያ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

1 min read
  • ጤና

የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ‎በደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ በአልዱባ ከተማ ተካሄደ

  • ቢዝነስ

የሀዲያ ዞን ምክር ቤት 2.8 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

የሀዲያ ዞን ምክር ቤት 2.8 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አጸደቀ ሀዋሳ፡ ሰኔ 26/2018 ዓ.ም...
  • ቢዝነስ

በበጀት አመቱ 98ሺህ 200 ቶን የኢንዱትሪ ማእድንና 13ሺህ 110 ቶን ሜትር ኪዩብ የኮንስትራክሽን ማእድን ማምረት መቻሉ ተገለጸ

በበጀት አመቱ 98ሺህ 200 ቶን የኢንዱትሪ ማእድንና 13ሺህ 110 ቶን ሜትር ኪዩብ የኮንስትራክሽን ማእድን...
1 min read
  • ዜና

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ313 ሺህ በላይ የሁለተኛ ደረጃ ይዞታ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ተሰራጭቷል – የክልሉ ግብርና ቢሮ

ሀዋሳ፡ ሰኔ 26/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል እየተተገበረ ባለው የሁለተኛ ደረጃ...
  • ዜና

በመንገድና በድልድይ ግንባታ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ በርካታ ተግባራት መከናወናቸው ተገለፀ

ሀዋሳ፡ ሰኔ 26/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) በበጀት ዓመቱ በመንገድና በድልድይ ግንባታ ዘርፍ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ...
  • ስፖርት

ሳንቲ ካዞርላ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ራሱን አገለለ

ሳንቲ ካዞርላ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ራሱን አገለለ የቀድሞ የአርሰናል አማካይ ሳንቲ ካዞርላ ከእግርኳስ ተጫዋችነት ራሱን...
  • ስፖርት

ማንቸስተር ሲቲ ኤሊዮት አንደርሰንን በይፋ አስፈረመ

ማንቸስተር ሲቲ ኤሊዮት አንደርሰንን በይፋ አስፈረመ የእንግሊዙ ክለብ ማንቸስተር ሲቲ ኤሊዮት አንደርሰንን ከኖቲንግሃም ፎረስት...
  • ዜና

ሀገራዊ ምክክር፤ የመደማመጥ፣ የመግባባትና የጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ መሠረት ነው!

ሀገራዊ ምክክር፤ የመደማመጥ፣ የመግባባትና የጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ መሠረት ነው! ኢትዮጵያ በታሪኳ አዲስ፣ አካታችና...
  • ቢዝነስ

በክልሉ በመስኖ ልማት ዘርፍ ቀጣይነት ያለው ዕድገት ማስመዝገብ እንዲቻል ስትራቴጂካዊ አቅድ ተነድፎ እየተሰራ ነው

በክልሉ በመስኖ ልማት ዘርፍ ቀጣይነት ያለው ዕድገት ማስመዝገብ እንዲቻል ስትራቴጂካዊ አቅድ ተነድፎ እየተሰራ ነው...
  • ቢዝነስ

የምርጥ ዘር ችግርን መቅረፍና ማልማት የሚያስችል 1 ሺህ ሄክታር መሬት ከኣሪ ዞን ርክክብ ተካሄደ

የምርጥ ዘር ችግርን መቅረፍና ማልማት የሚያስችል 1 ሺህ ሄክታር መሬት ከኣሪ ዞን ርክክብ ተካሄደ...
1 min read
  • ዜና

ከ23 ሚሊየን በላይ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች እንደሚተከሉ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ ሰኔ 25/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) በጎፋ ዞን በአረንጓደ አሻራ መርሃ ግብር ከ23 ሚሊየን በላይ...

Posts pagination

Previous 1 … 66 67 68 69 70 71 72 … 565 Next

Follow Us

You may have missed

  • ስፖርት

ከ15 ዓመታት በኋላ ማንቸስተር ሲቲን ነጥብ ያስጣለው ፉልሃም

1 min read
  • ዜና

ሙስና የሚያስከትለውን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ ቀውስ መታገል እንደሚገባ ተገለጸ‎

1 min read
  • ጤና

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠምባሮ ልዩ ወረዳ የመጀመሪያ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት መሰጠት ተጀመረ

1 min read
  • ጤና

የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ‎በደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ በአልዱባ ከተማ ተካሄደ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .