Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም

የህብረተሰቡን ጤና ለማጎልበት የዘርፉን ተግባራት በተገቢው ለማሳካት ከምንጊዜውም በተሻለ በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ

የቀን 6፡30 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

የህዝቡን የልማት ፍላጎቶች ለማሟላትና መንግስታዊ አገልግሎቶችን በተገቢው ለመስጠት የውስጥ ገቢ ግብርን አማጦ ለመሰብሰብ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም

1 min read

የሰንበት ገበያ ማዕከል ሸማቹና አምራቹ ማህበረሰብ በቀጥታ በማገናኘት የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት የላቀ ሚና እንዳለው ተገለጸ

1 min read
  • ቢዝነስ

በኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ከ36 ሚሊዬን ብር በላይ ወጪ የተሰራው የኡማ ባኬ መንገድ ተጠናቆ ተመረቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

2
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም

3
  • ዜና

የህብረተሰቡን ጤና ለማጎልበት የዘርፉን ተግባራት በተገቢው ለማሳካት ከምንጊዜውም በተሻለ በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ

4
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡30 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

5
  • ዜና

የህዝቡን የልማት ፍላጎቶች ለማሟላትና መንግስታዊ አገልግሎቶችን በተገቢው ለመስጠት የውስጥ ገቢ ግብርን አማጦ ለመሰብሰብ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ

Featured News

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም

1 min read
  • ዜና

የህብረተሰቡን ጤና ለማጎልበት የዘርፉን ተግባራት በተገቢው ለማሳካት ከምንጊዜውም በተሻለ በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡30 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

1 min read
  • ዜና

19ኛው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ሀገራዊ መግባባት ለህብረ ብሄራዊ አንድነት በሚል መሪ  ሀሳብ በማረቆ ልዩ ወረዳ በድምቀት ተከበረ

ሀዋሳ፡ ሕዳር 18/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ)  በዓሉን በንግግር የከፈቱት የማረቆ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ...
1 min read
  • ዜና

በተግባር የተደገፈ ትምህርት የኢኮኖሚ ዕድገት ለማምጣት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንደሚያበርክት ተገለጸ

በተግባር የተደገፈ ትምህርት የኢኮኖሚ ዕድገት ለማምጣት የበኩሉን አስተዋጽኦ እንደሚያበርክት ተገለጸ ሀዋሳ፡ ሕዳር 18/2017 ዓ.ም...
  • ዜና

19ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ሲያከብሩ አንድነታቸውን በማጠናከር እና ሰላማቸውን በማስጠበቅ እንደሆነ የምእራብ ኦሞ ዞን የበአሉ ተሳታፊዎች ገለጹ

ሀዋሳ፡ ሕዳር 18/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) 19ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ሲያከብሩ አንድነታቸውን በማጠናከር እና...
  • ዜና

ከደረሰኝ አጠቃቀም ጋር ተያይዞ የሚስተዋለውን ችግር ለመፍታት የነጋዴው ማህበረሰብ ኃላፊነቱን በአግባቡ ሊወጣ እንደሚገባ ተጠቆመ

ሀዋሳ፡ ሕዳር 18/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በክልሉ ከደረሰኝ አጠቃቀም ጋር ተያይዞ የሚስተዋለውን ችግር ለመፍታት የነጋዴው...
  • ንጋት ጋዜጣ

“አካል ጉዳተኞች መብቶቻቸውን ለማስጠበቅ ሞጋችና ጠያቂ መሆን አለባቸው” –  አቶ መሐመድ ሼይቾ ረዲ

በደረጀ ጥላሁን የሳምንቱ የንጋት እንግዳችን አቶ መሐመድ ሼይቾ ናቸው፡፡ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ የስልጤ ዞን...
  • ዜና

የክረምት ወራት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በኢትዮጵያውያን የመረዳዳትና መከባበር ባህል መዳበር ውስጥ ጉልህ ሚና እየተጫወተ መሆኑ ተገለፀ

ሀዋሳ፡ ሕዳር 18/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በኢትዮጵያዊያን የመረዳዳትና መከባበር ባህል መዳበር ውስጥ የክረምት ወራት በጎ...
  • ስፖርት

ሊቨርፑልና ሪያል ማድሪድ በሻምፒዮንስ ሊግ ታላቅ ጨዋታን ዛሬ ምሽት ያካሂዳሉ

ሊቨርፑልና ሪያል ማድሪድ በሻምፒዮንስ ሊግ ታላቅ ጨዋታን ዛሬ ምሽት ያካሂዳሉ ሀዋሳ፡ ሕዳር 18/2017 ዓ.ም...
  • ዜና

በመኸር እርሻ ከተዘራው ሰብል 53 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ወደ ጎተራ ገብቷል

በመኸር እርሻ ከተዘራው ሰብል 53 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ወደ ጎተራ ገብቷል በ2016/17 ዓ.ም በምኸር...
  • ቢዝነስ

የግብርና ምርታማነትን ማሳደግ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን እንደሚያረጋግጥ ተገለፀ

የግብርና ምርታማነትን ማሳደግ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነትን እንደሚያረጋግጥ ተገለፀ በደቡብ ኦሞ ዞን ኛንጋቶም ወረዳ ግብርና ጽህፈት...
  • ዜና

የትምህርት ቤት አመራሮች ትውልድን በመቅረጽም ሆነ የትምህርት ጥራትን በማስጠበቅ ረገድ የማስተባበር፣ ክትትልና ድጋፍ የማድረግና አስተማማኝ የሆነ የክፍል ውስጥ ትምህርትና ውጤት እንዲመዘገብ በትኩረት እንዲሰሩ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው አሳሰቡ

የትምህርት ቤት አመራሮች ትውልድን በመቅረጽም ሆነ የትምህርት ጥራትን በማስጠበቅ ረገድ የማስተባበር፣ ክትትልና ድጋፍ የማድረግና...

Posts pagination

Previous 1 … 126 127 128 129 130 131 132 … 308 Next

Follow Us

You may have missed

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም

1 min read
  • ዜና

የህብረተሰቡን ጤና ለማጎልበት የዘርፉን ተግባራት በተገቢው ለማሳካት ከምንጊዜውም በተሻለ በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ

  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡30 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .