Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በአርባ ምንጭ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ እና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 132 ተማሪዎችን አስመረቀ

ሊቨርፑል ለአሌክሳንደር አይዛክ በድጋሚ የዝውውር ጥያቄ ሊያቀርብ ነው

ሮድሪ እና ዳኒ ካርቭሃል ከ12 ወራት በኋላ ወደ ስፔን ብሔራዊ ቡድን ተመለሱ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር አክልሉ አዳኝ ማህበረሰቡን ከቱርካና ሐይቅና ከኦሞ ወንዝ ሙላት ለመከላከል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን በስፍራው በመገኘት ተመለከቱ

አርሰናል የፒኤሮ ሂንካፔን ዝውውር ከማጠናቀቁ አስቀድሞ ሁለት ተከላካዮቹ ክለቡን ሊለቁ ነው

ዋና ዋና ዜናዎች

የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን በየደረጃዉ ለመመለስ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ አስታወቀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በአርባ ምንጭ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ እና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 132 ተማሪዎችን አስመረቀ

2
  • ስፖርት

ሊቨርፑል ለአሌክሳንደር አይዛክ በድጋሚ የዝውውር ጥያቄ ሊያቀርብ ነው

3
  • ስፖርት

ሮድሪ እና ዳኒ ካርቭሃል ከ12 ወራት በኋላ ወደ ስፔን ብሔራዊ ቡድን ተመለሱ

4
  • ቢዝነስ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር አክልሉ አዳኝ ማህበረሰቡን ከቱርካና ሐይቅና ከኦሞ ወንዝ ሙላት ለመከላከል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን በስፍራው በመገኘት ተመለከቱ

5
  • ስፖርት

አርሰናል የፒኤሮ ሂንካፔን ዝውውር ከማጠናቀቁ አስቀድሞ ሁለት ተከላካዮቹ ክለቡን ሊለቁ ነው

Featured News

  • ዜና

ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በአርባ ምንጭ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ እና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 132 ተማሪዎችን አስመረቀ

  • ስፖርት

ሊቨርፑል ለአሌክሳንደር አይዛክ በድጋሚ የዝውውር ጥያቄ ሊያቀርብ ነው

  • ስፖርት

ሮድሪ እና ዳኒ ካርቭሃል ከ12 ወራት በኋላ ወደ ስፔን ብሔራዊ ቡድን ተመለሱ

  • ቢዝነስ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር አክልሉ አዳኝ ማህበረሰቡን ከቱርካና ሐይቅና ከኦሞ ወንዝ ሙላት ለመከላከል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን በስፍራው በመገኘት ተመለከቱ

  • ዜና

የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የድጋፍና ክትትል ስራዎች ሚናቸው ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ

የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የድጋፍና ክትትል ስራዎች ሚናቸው ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ...
  • ዜና

በኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚንስቴር ዶ/ር ተስፋዬ በልጅጌ የተመራው የጎፋ ዞን ህዝብ ተወካይ የመንግስት ከፍተኛ የሥራ ኋላፊዎች ልዑክ ጎፋ ዞን ገብቷል

በኢፌዲሪ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚንስቴር ዶ/ር ተስፋዬ በልጅጌ የተመራው የጎፋ...
  • ዜና

የብርብር ከተማ አስተዳደር የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ

የብርብር ከተማ አስተዳደር የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ በጋሞ ዞን አስተዳዳሪ ዶ/ር ደምስ...
  • ዜና

በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችንና ማህበራዊ ጫናዎችን ለመከላከል ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለፀ

በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችንና ማህበራዊ ጫናዎችን ለመከላከል ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለፀ ሀዋሳ፡ የካቲት 29/2017...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የ2017 ዓ.ም 22ኛው የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድርና 18ኛው ባህል ስፖርቶች ፌስቲቫል #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት – የካቲት 29/2017 ዓ.ም

1 min read
  • ዜና

የፓርላማና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት አባላት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍል ተወካዮች የጋራ ምክክር አደረጉ

ሀዋሳ፡ የካቲት 29/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) የኢፌዴሪ የፓርላማና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት አባላት ከተለያዩ...
  • ዜና

የአረካ ግብርና ምርምር ማዕከል ስድስት የተሻሉ የእንሰት ዝሪያዎችን ለአርሶ አደሮች በማቅረብ የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

ሀዋሳ፡ የካቲት 28/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በደቡብ ኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የአረካ ግብርና ምርምር ማዕከል...
  • ዜና

በስርዓተ ምግብና በተመጣጠነ አመጋገብ ሂደት በሚታዩ ውስንነቶች ምክንያት በህጻናት ላይ የመቀንጨር ችግር እንዳያጋጥም የመንግሥት ተቋማት በቅንጅት መስራት እንዳለባቸው ተገለፀ

የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና መምሪያ ከእርግዝና ጊዜ ጀምሮ በአንድ ሺህ ቀናት ውስጥ የአመጋገብ ሥርዓትን...
1 min read
  • ዜና

ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው ክልል አቀፍ የኪነ-ጥበብና ስነ-ጥበብ ውድድር ተጠናቀቀ

ሀዋሳ፡ የካቲት 28/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) ላለፉት ሁለት ቀናት በታርጫ ከተማ ሲካሄድ የቆየው ክልል አቀፍ...
  • ዜና

በአፈጣጠር ችግር ምክንያት በየአካባቢው ተደብቀው ያሉ ህጻናት ተገቢውን የህክምና አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ

ሀዋሳ፡ የካቲት 28/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በአፈጣጠር ችግር ምክንያት በየአካባቢው ተደብቀው ያሉ ህጻናት ተገቢውን የህክምና...

Posts pagination

Previous 1 … 107 108 109 110 111 112 113 … 351 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

ሳታ ቴክኖሎጂ እና ቢዝነስ ኮሌጅ በአርባ ምንጭ ካምፓስ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ እና ቴክኒክና ሙያ ስልጠና መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 132 ተማሪዎችን አስመረቀ

  • ስፖርት

ሊቨርፑል ለአሌክሳንደር አይዛክ በድጋሚ የዝውውር ጥያቄ ሊያቀርብ ነው

  • ስፖርት

ሮድሪ እና ዳኒ ካርቭሃል ከ12 ወራት በኋላ ወደ ስፔን ብሔራዊ ቡድን ተመለሱ

  • ቢዝነስ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ኃላፊ ኢንጅነር አክልሉ አዳኝ ማህበረሰቡን ከቱርካና ሐይቅና ከኦሞ ወንዝ ሙላት ለመከላከል እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን በስፍራው በመገኘት ተመለከቱ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .