የኢድ-አል-አድሃ በዓል አከባበር በፈረኦን ደበበ በዓላት ምዕመናንን አንድ በማድረግ ደስታ የሚሰጡ እንደመሆናቸው የኢድ-አል-አድሃ በዓልም...
ንጋት ጋዜጣ
ዓለማት ለምን እና እንዴት እንደተፈጠሩ ለማወቅ እየጣሩ ያሉት የ30 አገራት ሳይንቲስቶች በመሐሪ አድነው የሰው...
በካሡ ብርሃኑ የግብርናውን ዘርፍ በማዘመን እንደ ሃገር የታሰበውን ወደ ኢንደስትሪ መር ኢኮኖሚ የመሻገር ውጥን...
“የስኳር በሽታን ለመቆጣጠር አመጋገብ የማዕዘን ድንጋይ ነው” – ዶክተር ያደሳ ተገኔ በመለሠች ዘለቀ የዛሬ...
“ሥራህ ለራስህ አለቃ ነው” – ወ/ሮ መስታወት መስቀሌ በአስፋው አማረ አንድ ሰው ህይወቱን ለማሻሻል...
“በእኔ ተስፋ የነበራት እናቴ ብቻ ነበረች” – ወጣት ሹኩሪ ኢብራሂም በጋዜጣው ሪፖርተር በሥራ አጥነት እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ የሚፈተኑ አካል ጉዳተኞች በርካቶች ናቸው። ይሁንና አካል ጉዳተኝነታቸው ከህልማቸው ሳይገድባቸው አስቸጋሪ ፈተናዎቻቸውን ተጋፍጠው ለስኬት የበቁም ቁጥራቸው በቀላሉ የሚታይ አይደለም፡፡ ከእነዚህ መካከል የዛሬው የችያለሁ አምድ ባለታሪካችን ይጠቀሳል፡፡ ትልቅ ቦታ የመድረስ ህልም ስለነበረው በልጅነቱ ረዥም መንገድ በዱላ ድጋፍ እየተጓዘ ነበር የሚማረው፡፡ ይህም ከበርካታ ተግዳሮቶቹ መካከል አንዱ ነው። ስሙ ሽኩሪ ኢብራሂም ይባላል። ትውልድ እና ዕድገቱ ሀላባ ዞን ምዕራብ ጎርጣንቾ ቀበሌ÷ ልዩ ስሙ ወርቾ በሚባል የገጠር መንደር ነው፡፡ በልጅነቱ እንደ እኩዮቹ ከሰፈር ልጆች ጋር እየቦረቀ ይጫወት ነበር። ይሁን እንጂ ባልታወቀ ምክንያት እግሩ ላይ ጉዳት ደረሰበት፡፡ ድንገት ወድቆ እናቱ ሊያነሱት ሲሉ ግራ እግሩ አልዘረጋ እንዳላቸው ሲናገሩ ሰምቷል፡፡ ዘግይተው ወደ ህክምና ወስደውት ስለነበር ምክንያቱን መለየት አልቻሉም፡፡ ዶክተሮቹ በጊዜ ህክምና ቢያገኝ ተስፋ ይኖረው ነበር፥ በማለት እናቱ የነገሩትን ያስታውሳል፡፡ ዕድሜው ለትምህርት ሲደርስ በ1997 ዓ.ም ትምህርት ቤት የገባ ሲሆን፥ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ሀላባ ዞን፥ አልቆጫ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትሏል፡፡ በነበረበት አካባቢ ከ8ኛ ክፍል በላይ ትምህርት ቤት ስላልነበረ ከገጠር ወደ ከተማ እየተመላለሰ ነበር የሚማረው፡፡ በዚህ የተነሳ ብዙ እንግልቶችን አሳልፏል፡፡ መመላለሱ ሲከብደው ችግሩን እንዲቀርፉለት የሚመለከታቸውን አካላት ድጋፍ ቢጠይቅም ምላሽ አላገኝም፡፡ ይሁን እንጂ፥ በጎ ሰዎች አይጠፉምና ከቀበሌው ሊቀመንበር አቶ አህመድ አደም ጋር የሚገናኝበት አጋጣሚ ተፈጠረ። እየተመላለሰ መማሩን ሰምተው ከተማ ላይ ቤት ስለነበራቸው አንድ ክፍል ቤት እንደሰጡት ገልፆ 9ኛ ክፍልን ያለ እንግልት መማሩን አጫውቶናል፡፡ ሽኩሪ ገና በልጅነቱ ነበር ኑሮን ለማሸነፍ ይተጋ የነበረው፡፡ ገጠር እያለ የሰፈር ልጆችን ፀጉራቸውን አስተካክሎ ገቢ ያገኝ ነበር፡፡ ያ ልምድ ዳብሮ ከተማ ሲገባም ፀጉር ቤቶች ላይ በትርፍ ሰዓቱ እየሰራ መጠነኛ ክፍያ ማግኘት ጀመረ። በሚያገኘው ገንዘብ የቤት ኪራይ እየከፈለ 10ኛ ክፍልን ሀላባ መሰናዶ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከታትሏል፡፡ ...
በካሡ ብርሃኑ “ዝቅ ብሎ የሠራ ቀና ብሎ ይሄዳል” የሚል ፅኑ አቋም አላቸው፡፡ ለዚህም ይመስላል...
በኢያሱ ታዴዎስ ከ2 ሺህ ዓመታት በላይ ታሪክ እንዳለው የሚነገርለት ተወዳጁ የዓለማችን ቁጥር 1 ስፖርት...
በደረጀ ጥላሁን የሳምንቱ የንጋት እንግዳችን አቶ ታረቀኝ መናሞ ይባላሉ፡፡ ትውልድና እድገታቸው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል...
ከመሀረብ መንካት እስከ ኦሎምፒክ ሪባን ማቋረጥ በአንዱዓለም ሰለሞን አገሬን አየሁዋት ሰው ሀገር ሰማይ ላይከኦሎምፒክ...