ዜና የማህበረሰቡን ጤና ለማስጠበቅ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው ምግብና ምግብ ነክ ነገሮች እንዲሁም መድሃኒቶችን በመከታተል እንደሚወገዱ የዳሰነች ወረዳ አስታወቀ የወረዳው ንግድና ገበያ ልማት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሎላንድ ኝበር፤ የአካባቢው ማህበረሰብ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው...
ዜና በቀቤና ልዩ ወረዳ ህብረተሰቡ የሚያነሳቸዉን የንፁህ መጠጥ ዉሃ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት በተያዘዉ በጀት አመት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዉሃ፣ መስኖና ማዕድን ልማት ቢሮ ገለፀ በቢሮዉ ሀላፊ በአቶ ዳዊት ሀይሉ የተመራዉ ቡድን በቀቤና ልዩ ወረዳ በበጀት አመቱ የሚገነቡ የንፁህ...
ዜና የኩታ ገጠም ምርትን ከማስፋፋት ባለፈ የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በ90 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ሙዝ እየተመረተ መሆኑ ተገለፀ ሀዋሳ፡ ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በቤንች ሸኮ ዞን የኩታ ገጠም ምርትን ከማስፋፋት ባለፈ የአርሶ...
ዜና ትምህርት ቤቶችን በትምህርት ግብዓቶችንና ቁሳቁስ ማደራጀት ለትምህርት ሥራ ውጤታማነት ያግዛል – ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ ትምህርት ቤቶችን በትምህርት ግብዓቶችንና ቁሳቁስ ማደራጀት ለትምህርት ሥራ ውጤታማነት ያግዛል – ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ...
ዜና ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹ እና ማራኪ ለማድረግ የከተሞችን የውስጥ ገቢ አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ ከተሞችን ለነዋሪዎች ምቹ እና ማራኪ ለማድረግ የከተሞችን የውስጥ ገቢ አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ ሀዋሳ፡...
ዜና የከተማ መዋቅር ከተዘረጋ በኋላ በከተማዋ መነቃቃት መፈጠሩን የቱም ማጂ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ የከተማ መዋቅር ከተዘረጋ በኋላ በከተማዋ መነቃቃት መፈጠሩን የቱም ማጂ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ የከተማዋን ገጽታ...
1 min read ዜና ደረጃቸውን የጠበቁ የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ ለትምህርት ጥራት ከፍተኛ ሚና እንዳለቸው ተገለፀ ደረጃቸውን የጠበቁ የመማሪያ ክፍሎች ግንባታ ለትምህርት ጥራት ከፍተኛ ሚና እንዳለቸው ተገለፀ በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...
1 min read ዜና የኦዲት ግኝቶች ላይ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የህግ ተጠያቂነት ላይ በትኩረት መሰራት ይገባል – ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ የኦዲት ግኝቶች ላይ ያሉ ችግሮችን ለመቅረፍ የህግ ተጠያቂነት ላይ በትኩረት መሰራት ይገባል – ወ/ሮ...
ዜና በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ከ121 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን የጋሞ ዞን ጤና መምሪያ ገለፀ ሀዋሳ፡ ታህሳስ 10/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) በማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ከ121 ሚሊየን 475ሺህ ብር...
1 min read ዜና ውስን የሆነውን የሀገር ሀብት ለብዙሀኑ ተደራሽ እንዳይሆን ጥቂቶች የግላቸው ህይወት የሚያደላድሉበትን እኩይ ተግባር ለማስቆም ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትራንስፖርት እና መንገድ ልማት ቢሮ አመራሮች፣ ሰራተኞች እንዲሁም ለዞንና ለልዩ ወረዳ...