Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ሐምሌ 27 የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሀ-ግብርን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት

የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ28ኛ ዙር በመደበኛ መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን እጩ መምህራን በዲፕሎማና በሰርተፊኬት ደረጃ በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ አስመርቋል

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር በምስራቅ ጉራጌ ዞን ምስራቅ መስቃን ወረዳ “ጉዞ ወደ አረንጓዴ ልማት” 14ኛ ዙር የችግኝ ተከላ ፕሮግራም እያካሄደ ይገኛል

የቪኒሲየስ ጁኒየር እና ሪያል ማድሪድ ውጥረት፡ “ተቀበል ወይም ልቀቅ!”

‎ከተረጂነት በመውጣት የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ የሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም መሸፈን እንደሚገባ ተገለጸ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read

በክረምቱ ወቅት የሚሰጠው የማጠናከሪያ ትምህርት ጊዜያቸውን በአግባቡ ለመጠቀም ከማስቻሉም በላይ ለቀጣዩ የትምህርት ዘመን ዝግጅት ከፍተኛ እገዛ እያደረገላቸው መሆኑን በሆሳዕና ከተማ አስተዳደር የበጎ ፈቃድ ትምህርት እየተከታተሉ የሚገኙ ተማሪዎች ገለፁ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ቢዝነስ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ሐምሌ 27 የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሀ-ግብርን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት

2
  • ዜና

የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ28ኛ ዙር በመደበኛ መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን እጩ መምህራን በዲፕሎማና በሰርተፊኬት ደረጃ በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ አስመርቋል

3
  • ዜና

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር በምስራቅ ጉራጌ ዞን ምስራቅ መስቃን ወረዳ “ጉዞ ወደ አረንጓዴ ልማት” 14ኛ ዙር የችግኝ ተከላ ፕሮግራም እያካሄደ ይገኛል

4
  • ስፖርት

የቪኒሲየስ ጁኒየር እና ሪያል ማድሪድ ውጥረት፡ “ተቀበል ወይም ልቀቅ!”

5
  • ዜና

‎ከተረጂነት በመውጣት የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ የሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም መሸፈን እንደሚገባ ተገለጸ

Featured News

1 min read
  • ቢዝነስ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ሐምሌ 27 የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሀ-ግብርን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት

  • ዜና

የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ28ኛ ዙር በመደበኛ መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን እጩ መምህራን በዲፕሎማና በሰርተፊኬት ደረጃ በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ አስመርቋል

  • ዜና

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር በምስራቅ ጉራጌ ዞን ምስራቅ መስቃን ወረዳ “ጉዞ ወደ አረንጓዴ ልማት” 14ኛ ዙር የችግኝ ተከላ ፕሮግራም እያካሄደ ይገኛል

  • ስፖርት

የቪኒሲየስ ጁኒየር እና ሪያል ማድሪድ ውጥረት፡ “ተቀበል ወይም ልቀቅ!”

1 min read
  • ስፖርት

የኅብር ቀንን ስናከብር ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ለማጎልበት ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ

የኅብር ቀንን ስናከብር ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን ለማጎልበት ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ጷጉሜን 2/2017 ዓ.ም...
1 min read
  • ዜና

የኅብር ቀን ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ትርጉም ያለው መሆኑን የኣሪ ዞን አስተዳደር ገለጸ

የኅብር ቀን ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ትርጉም ያለው መሆኑን የኣሪ ዞን አስተዳደር ገለጸ ሀዋሳ፡ ጷጉሜን...
  • ቀጥታ ሥርጭት

የቀን 6፡30 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 02/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

  • ዜና

የህብር ቀን “ብዝሃነት የኢትዮጵያ ጌጥ” በሚል መሪ ሐሣብ በማዕከላዊ ኢትዮያውያ ክልል ሣጃ ክላስተር እየተከበረ ነው

የህብር ቀን “ብዝሃነት የኢትዮጵያ ጌጥ” በሚል መሪ ሐሣብ በማዕከላዊ ኢትዮያውያ ክልል ሣጃ ክላስተር እየተከበረ...
  • ዜና

የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ስራው ተጠናቆ ለምረቃ መድረሱ እንዳስደሰታቸው በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ

የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ስራው ተጠናቆ ለምረቃ መድረሱ እንዳስደሰታቸው በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች...
  • ዜና

በቀሪ ጊዜ እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ልጆችን ወደትምህርት ገበታ በማምጣት ወላጆች የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ እንደሚገባ ጥሪ ቀረበ

በቀሪ ጊዜ እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ልጆችን ወደትምህርት ገበታ በማምጣት ወላጆች የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ እንደሚገባ...
1 min read
  • ዜና

ህብረተሰቡ ፍትሃዊ፣ ቀልጣፋ እና ጥራት ያለውን ልማት እና መልካም አስተዳደር ተጠቃሚ እንዲሆን የክልሉ ፕላንና ልማት ቢሮ የጀመረውን ዘመናዊና ሳይንሳዊ አሰራርን አጠናክሮ ማስቀጠል እንዳለበት ተገለጸ

ህብረተሰቡ ፍትሃዊ፣ ቀልጣፋ እና ጥራት ያለውን ልማት እና መልካም አስተዳደር ተጠቃሚ እንዲሆን የክልሉ ፕላንና...
  • ዜና

ዘላቂ ሠላምን በማፅናት የሐገርን እድገት ለማረጋገጥ ከምንግዜውም በላይ ተባብሮ መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ

ዘላቂ ሠላምን በማፅናት የሐገርን እድገት ለማረጋገጥ ከምንግዜውም በላይ ተባብሮ መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ በባስኬቶ ዞን...
  • ዜና

ጷጉሜን 2 የሕብር ቀን ብዙሃነት የኢትጵያ ጌጥ

ጷጉሜን 2 የሕብር ቀን ብዙሃነት የኢትጵያ ጌጥ
  • ቀጥታ ሥርጭት

የማታ 1፡00 ዜና 24፤ ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 01/2017 ዓ.ም #ደሬቴድ – ቀጥታ ስርጭት

Posts pagination

Previous 1 … 151 152 153 154 155 156 157 … 510 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ቢዝነስ

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ሐምሌ 27 የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሀ-ግብርን በማስመልከት ያስተላለፉት መልዕክት

  • ዜና

የሀዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለ28ኛ ዙር በመደበኛ መርሃ ግብር ያሰለጠናቸውን እጩ መምህራን በዲፕሎማና በሰርተፊኬት ደረጃ በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ አስመርቋል

  • ዜና

የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር በምስራቅ ጉራጌ ዞን ምስራቅ መስቃን ወረዳ “ጉዞ ወደ አረንጓዴ ልማት” 14ኛ ዙር የችግኝ ተከላ ፕሮግራም እያካሄደ ይገኛል

  • ስፖርት

የቪኒሲየስ ጁኒየር እና ሪያል ማድሪድ ውጥረት፡ “ተቀበል ወይም ልቀቅ!”

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .