Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ቢዝነስ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
    • ደቡብ ቲቪ
    • ኤፍ ኤም 100.9
  • ስለ እኛ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ጥራት ያለው መረጃን ለህብረተሰቡ ለማድረስ የባለሙያን አቅም ማጎልበት ወሳኝ ነው – በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የሚዛን ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ

ለሥራ ምቹ የሆኑ ተቋማትን መገንባት ለህብረተሰቡ የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችል የኣሪ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

ሉሲዎቹ ከሩዋንዳ ጋር የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ

ድክመታችንን በማረምና ጠንካራ ጎናችንን በማስቀጠል በ2019 ዓ.ም ለሚዲያችን ውጤታማነት እንተጋለን- በደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት አርባ ምንጭ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

“ድጋሚ የመለያ ምት ዕድል ባገኝ ለመምታት ዝግጁ ነኝ”ጋብርኤል ማጋሌሽ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

ጥራት ያለው መረጃን ለህብረተሰቡ ለማድረስ የባለሙያን አቅም ማጎልበት ወሳኝ ነው – በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የሚዛን ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ

2
  • ዜና

ለሥራ ምቹ የሆኑ ተቋማትን መገንባት ለህብረተሰቡ የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችል የኣሪ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

3
  • ስፖርት

ሉሲዎቹ ከሩዋንዳ ጋር የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ

4
  • ዜና

ድክመታችንን በማረምና ጠንካራ ጎናችንን በማስቀጠል በ2019 ዓ.ም ለሚዲያችን ውጤታማነት እንተጋለን- በደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት አርባ ምንጭ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

5
  • ስፖርት

“ድጋሚ የመለያ ምት ዕድል ባገኝ ለመምታት ዝግጁ ነኝ”ጋብርኤል ማጋሌሽ

Featured News

1 min read
  • ዜና

ጥራት ያለው መረጃን ለህብረተሰቡ ለማድረስ የባለሙያን አቅም ማጎልበት ወሳኝ ነው – በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የሚዛን ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ

1 min read
  • ዜና

ለሥራ ምቹ የሆኑ ተቋማትን መገንባት ለህብረተሰቡ የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችል የኣሪ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

  • ስፖርት

ሉሲዎቹ ከሩዋንዳ ጋር የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ

1 min read
  • ዜና

ድክመታችንን በማረምና ጠንካራ ጎናችንን በማስቀጠል በ2019 ዓ.ም ለሚዲያችን ውጤታማነት እንተጋለን- በደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት አርባ ምንጭ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

1 min read
  • ዜና

በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ የውጭ ሀገር ገንዘብ እና አደገኛ ዕፅ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተያዘ

በህገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ የውጭ ሀገር ገንዘብ እና አደገኛ ዕፅ ቦሌ ዓለም አቀፍ...
  • ዜና

በህብረተሰቡ የሚከናወኑ የልማት ስራዎች ጥራትን ያሟሉ በመሆናቸው ብዙ ልምድ ተወስዶባቸዋል – ምክትል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር እንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ

በህብረተሰቡ የሚከናወኑ የልማት ስራዎች ጥራትን ያሟሉ በመሆናቸው ብዙ ልምድ ተወስዶባቸዋል – ምክትል ርእሰ መስተዳደር...
  • ዜና

የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ለማሻሻል የተዘጋጀ የትምህርት ተሃድሶ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው

የትምህርት ቤቶች መሠረተ ልማት ለማሻሻል የተዘጋጀ የትምህርት ተሃድሶ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው ሀዋሳ፡ ሐምሌ 03/2015...
1 min read
  • ዜና

ከ1 ነጥብ 8 ቢሊየን በላይ ሀብት ላስመዘገቡ እና ከ5 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ለፈጠሩ 377 ኢንተርፕራይዞች እውቅና ተሰጠ

60 የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጠቢያዎች፣ 60 የዘርፉ ምርጥ ፈጸሚዎች፣ 100 ወደ ታዳጊ መካከለኛ...
1 min read
  • ዜና

ኤኮ-ቱሪዝምን በማስፋፋት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለመደገፍ በትኩረት እየተሰራ ነው – የጋሞ ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ

ሀዋሳ፡ ሐምሌ 03/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) ኤኮ-ቱሪዝምን በማስፋፋት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ለመደገፍ እየሰራ መሆኑን የጋሞ ዞን...
1 min read
  • ዜና

የህብረተሰቡን የመሠረተ-ልማት ፍላጎት ለማሟላት የውስጥ ገቢን አሟጦ መሰብሰብ ወሳኝ ተግባር በመሆኑ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ርብርብ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

የህብረተሰቡን የመሠረተ-ልማት ፍላጎት ለማሟላት የውስጥ ገቢን አሟጦ መሰብሰብ ወሳኝ ተግባር በመሆኑ የሁሉም ባለድርሻ አካላት...
  • ዜና

ግምቱ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃ በኅብረተሰቡ ጥቆማ መያዙን በጌዴኦ ዞን የይርጋጨፌ ወረዳ ፖሊስ ጽ/ቤት አስታወቀ

ግምቱ ከ2 ሚሊዮን ብር በላይ የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃ በኅብረተሰቡ ጥቆማ መያዙን በጌዴኦ ዞን የይርጋጨፌ...
1 min read
  • ቢዝነስ

500 ሚሊየን ችግኞች በአንድ ጀንበር- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

500 ሚሊየን ችግኞች በአንድ ጀንበር- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተከበራችሁ የሀገሬ ህዝቦች! በአንድ ጀንበር...
  • ቢዝነስ

በ2015 ዓ.ም ከ4 መቶ 60 ሚሊዮን ብር በላይ በማስመዝገብ 34 ባለሀብቶች በተለያዩ በኢንቨስትመንት ዘርፎች ተሰማርተዋል – የጌዴኦ ዞን ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት መምሪያ

በ2015 ዓ.ም ከ4 መቶ 60 ሚሊዮን ብር በላይ በማስመዝገብ 34 ባለሀብቶች በተለያዩ በኢንቨስትመንት ዘርፎች...
  • ቢዝነስ

በ30″ 40″ 30″ ፍራፍሬ ልማት ፕሮጀክት የተሻለ ውጤት አስመዘገበ – የባስኬቶ ልዩ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት

በ30″ 40″ 30″ ፍራፍሬ ልማት ፕሮጀክት የተሻለ ውጤት አስመዘገበ – የባስኬቶ ልዩ ወረዳ ግብርና...

Posts pagination

Previous 1 … 527 528 529 530 531 532 533 … 546 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ዜና

ጥራት ያለው መረጃን ለህብረተሰቡ ለማድረስ የባለሙያን አቅም ማጎልበት ወሳኝ ነው – በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የሚዛን ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ

1 min read
  • ዜና

ለሥራ ምቹ የሆኑ ተቋማትን መገንባት ለህብረተሰቡ የተቀላጠፈ አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችል የኣሪ ዞን አስተዳደር አስታወቀ።

  • ስፖርት

ሉሲዎቹ ከሩዋንዳ ጋር የመልስ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ

1 min read
  • ዜና

ድክመታችንን በማረምና ጠንካራ ጎናችንን በማስቀጠል በ2019 ዓ.ም ለሚዲያችን ውጤታማነት እንተጋለን- በደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት አርባ ምንጭ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .