በኢትዮጵያ አዲስ የሚሰማራው የቴሌኮም ኩባንያ ይፋዊ የፊርማ ስነ ስርዓት ተካሄደ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና የኬንያው ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ በተገኙበት በኢትዮጵያ አዲስ የሚሰማራው የቴሌኮም ኩባንያ ይፋዊ የፊርማ ስነ ስርዓት ተከናውኗል።ስምምነቱ የስራ ፈቃድ አሰጣጥ ነው።