Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
    • ጤና
    • ቢዝነስ
    • ቴክኖሎጂ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • ሬዲዮ ስትሪሚ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የሀድያ ብሔር የዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓልን ለማክበር በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

ጦርነቱ ሳዉዲ አረቢያ እና ሁቲ በከፈቱት የተኩስ ልውውጥ እንደ አዲስ አገርሽቷል

ያለፈውን በጀት ዓመት ተግባራት በፖሊስ ተቋምና በግለሰቦች ደረጃ በመገምገም ቀጣይ የስራ አቅጣጫን መለየት እንደሚገባ ተገለጸ

የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ በሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት የማህበረሰቡ ተጠቃሚነትን ለማሻሻል እያከናወነ የሚገኘውን አበረታች ተግባር አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባው የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለፁ

‎በትምህርት ጥራት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ከጅምሩ ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ ተጠቆመ

ዋና ዋና ዜናዎች

1 min read

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

የሀድያ ብሔር የዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓልን ለማክበር በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

2
  • ዜና

ጦርነቱ ሳዉዲ አረቢያ እና ሁቲ በከፈቱት የተኩስ ልውውጥ እንደ አዲስ አገርሽቷል

3
  • ዜና

ያለፈውን በጀት ዓመት ተግባራት በፖሊስ ተቋምና በግለሰቦች ደረጃ በመገምገም ቀጣይ የስራ አቅጣጫን መለየት እንደሚገባ ተገለጸ

4
  • ዜና

የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ በሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት የማህበረሰቡ ተጠቃሚነትን ለማሻሻል እያከናወነ የሚገኘውን አበረታች ተግባር አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባው የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለፁ

5
  • ዜና

‎በትምህርት ጥራት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ ከጅምሩ ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ እንደሚገባ ተጠቆመ

Featured News

1 min read
  • ዜና

የሀድያ ብሔር የዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓልን ለማክበር በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

ጦርነቱ ሳዉዲ አረቢያ እና ሁቲ በከፈቱት የተኩስ ልውውጥ እንደ አዲስ አገርሽቷል

  • ዜና

ያለፈውን በጀት ዓመት ተግባራት በፖሊስ ተቋምና በግለሰቦች ደረጃ በመገምገም ቀጣይ የስራ አቅጣጫን መለየት እንደሚገባ ተገለጸ

  • ዜና

የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ በሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት የማህበረሰቡ ተጠቃሚነትን ለማሻሻል እያከናወነ የሚገኘውን አበረታች ተግባር አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባው የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለፁ

  • ቢዝነስ

በወጪና ገቢ ንግድ ረገድ የነበረው የሚዛን መዛባት መሻሻል አሳይቷል – ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ

በወጪና ገቢ ንግድ ረገድ የነበረው የሚዛን መዛባት መሻሻል አሳይቷል – ጠ/ሚ/ር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ...
1 min read
  • ጤና

የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታልን ወደ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለማሳደግ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ

የቡታጅራ አጠቃላይ ሆስፒታልን ወደ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለማሳደግ እየተሠራ እንደሚገኝ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ሰኔ 28/2015...
  • ቢዝነስ

በ2015 በጀት ዓመት ከ116 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሀዲያ ዞን ሌሞ ወረዳ ገቢዎች ጽህፈት ቤት አስታወቀ

በ2015 በጀት ዓመት ከ116 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሀዲያ ዞን ሌሞ ወረዳ ገቢዎች...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

ወላጆችና ልጆች

በቦጋለ ወልዴ ብዙ ወላጆች በሰል ያለና የላቀ ጥበብ ይጐድላቸዋል ሲል ብስልስል ያሉ የተቀመሩ ጥናታዊ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“ልማትን ነገ አለማለሁ ማለት አያስፈልግም” – አቶ ተስፋዬ ታከለ

በማቱሳላ ኃይሉ የዛሬው ባለታሪካችን አቶ ተስፋዬ ታከለ ይባላሉ፡፡ የተወለዱት በ1961 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ...
  • ዜና

በቤንች ሸኮ ዞን ሲሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በሰላም መጠናቀቁ ተገለጸ

በቤንች ሸኮ ዞን ሲሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በሰላም መጠናቀቁ ተገለጸ ሀዋሳ፡ ሰኔ...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

በተሻሻሉ ዝርያዎች የታዩ ውጤቶች የምግብ ዋስትናችንን የሚያረጋግጡ ናቸው

በተሻሻሉ ዝርያዎች የታዩ ውጤቶች የምግብ ዋስትናችንን የሚያረጋግጡ ናቸው በደረጀ ጥላሁን ንጋት፦ እንግዳ ለመሆን ፈቃደኛ...
  • ጤና

በወባ ተጠቂ በሆኑ አከባቢዎች የወባ ኬሚካል ርጭት እያከናወነ መሆኑ ተጠቆመ

በወባ ተጠቂ በሆኑ አከባቢዎች የወባ ኬሚካል ርጭት እያከናወነ መሆኑ ተጠቆመ ሀዋሳ፡ ሰኔ 27/2015 ዓ.ም...
  • ዜና

ባለፉት ሶስት አመታት በሁሉም ዘርፎች በክልሉ አመርቂ ዉጤቶች ተመዝግበዋል – ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ

ባለፉት ሶስት አመታት በሁሉም ዘርፎች በክልሉ አመርቂ ዉጤቶች ተመዝግበዋል – ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ...
  • ዜና

በጌዴኦ ዞን ሲሰጥ የነበረው ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና ተጠናቀቀ

በጌዴኦ ዞን ሲሰጥ የነበረው ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና ተጠናቀቀ ሀዋሳ፡ ሰኔ 27/2015 ዓ.ም...

Posts pagination

Previous 1 … 514 515 516 517 518 519 520 … 531 Next

Follow Us

You may have missed

1 min read
  • ዜና

የሀድያ ብሔር የዘመን መለወጫ “ያሆዴ” በዓልን ለማክበር በቂ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

1 min read
  • ዜና

ጦርነቱ ሳዉዲ አረቢያ እና ሁቲ በከፈቱት የተኩስ ልውውጥ እንደ አዲስ አገርሽቷል

  • ዜና

ያለፈውን በጀት ዓመት ተግባራት በፖሊስ ተቋምና በግለሰቦች ደረጃ በመገምገም ቀጣይ የስራ አቅጣጫን መለየት እንደሚገባ ተገለጸ

  • ዜና

የጉራጌ ዞን ጤና መምሪያ በሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት የማህበረሰቡ ተጠቃሚነትን ለማሻሻል እያከናወነ የሚገኘውን አበረታች ተግባር አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባው የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ገለፁ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .