Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቢዝነስ
  • ጤና
  • ቴክኖሎጂ
  • ቀጥታ ሥርጭት
  • ስለ እኛ
  • ደቡብ ቲቪ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

ከወላይታ ዞንና ሶዶ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳና ድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል

የቡዳፔስቱ ቀጠሮ

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የዜጎችን የመልማት ፍላጎት ደረጃ በደረጃ በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተገለጸ

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

ከወላይታ ዞንና ሶዶ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳና ድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል

1 min read
  • ስፖርት

የቡዳፔስቱ ቀጠሮ

1 min read
  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የዜጎችን የመልማት ፍላጎት ደረጃ በደረጃ በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተገለጸ

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

1 min read
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

  • ቢዝነስ

በትራንስፕርት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ እየተደረገ ባለው ከታሪፍ በላይ ጭማሪ ለተለያዩ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች እየተጋለጥን ነው ሲሉ በወልቂጤ ከተማ መናኽሪያ አግኝተን ያነጋገርናቸው ተሳፋሪዎች ተናገሩ

  • ቢዝነስ

ወጣቱ ትዉልድ በግብርናዉ ዘርፍ ያሉ አማራጮችን ተጠቅሞ የኢኮኖሚ ባለቤት እንዲሆን ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

ከወላይታ ዞንና ሶዶ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳና ድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል

2
  • ስፖርት

የቡዳፔስቱ ቀጠሮ

3
  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የዜጎችን የመልማት ፍላጎት ደረጃ በደረጃ በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተገለጸ

4
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

5
  • ስፖርት

አርሰናል የእንግሊዝ ባለጸጋ ለመሆን ተቃርቧል!

Featured News

  • ዜና

ከወላይታ ዞንና ሶዶ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳና ድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል

1 min read
  • ስፖርት

የቡዳፔስቱ ቀጠሮ

1 min read
  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የዜጎችን የመልማት ፍላጎት ደረጃ በደረጃ በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተገለጸ

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

1 min read
  • ዜና

በኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን አዘጋጅነት በደቡብ ኦሞ ዞን ያሉ የአርብቶ አደር ማህበረሰቦችን ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ ውይይት በቱርሚ ከተማ እየተካሄደ ነው

በኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን አዘጋጅነት በደቡብ ኦሞ ዞን ያሉ የአርብቶ አደር ማህበረሰቦችን ተጠቃሚ ለማድረግ ያለመ...
  • ንጋት ጋዜጣ

“የሚስተዋለው እንግልት ደረጃ በደረጃ እየቀነስ መምጣቱን ማረጋገጥ ችለናል” – አቶ ሻፊ ሙዜ

“የሚስተዋለው እንግልት ደረጃ በደረጃ እየቀነስ መምጣቱን ማረጋገጥ ችለናል” – አቶ ሻፊ ሙዜ የሳምንቱ የንጋት...
  • ዜና

19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር የተለያዩ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የኣሪ ዞን ሽግግር ምክር ቤት ገለፀ

ሀገራዊ መግባባት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት በሚል መሪ ቃል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሚከበረው በዓል አንድነትንና...
  • ዜና

በመደበኛና በተሻሻለ የግብርና ቴክኖሎጅ በመታገዝ በሰሩት የመኸር እርሻ ከአምናው የተሻለ ምርት እንደሚጠብቁ በኮንታ ዞን የኤላ ሀንቻኖ አንዳንድ አርሶ አደሮች ተናገሩ

ዘንድሮ ከ3 ሺህ 4መቶ በላይ ሄክታር መሬት በተለያዩ ሰብሎች በመኸር ከተሸፈነው 53 ሺህ 5...
  • ንጋት ጋዜጣ

“ትናንት ከሌሎች የቀሰምኩት ሙያ ዛሬ መተዳደሪያዬ ሆኗል” – ወጣት መለሰ ሾጤ  

በደረሰ አስፋው “ህይወት በምዕራፍ የተከፋፈለች ናት” ሲል ሃሳቡን ይጀምራል። በብዙ ባህላዊ ተጽእኖ ውስጥ የነበረውን...
1 min read
  • ዜና

የኃይለማሪያምና ሮማን ፋውንዴሽን ከቻይና ገጠር ልማት ፋውንዴሽንና ከሐመር ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ጋር በመተባበር የትምህርት ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረጉ

የትምህርት ማጣቀሻ መጽሐፍት፣ ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ታብሌቶች፣ ለትምህርት ቤት ምገባ ፕሮግራም ማብሰያዎች፣ ለዘርፉ ሥራ ክትትል...
  • ዜና

በሲዳማ ክልል ለተገኘው ሰላም የህብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ ነበር – ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ

በሲዳማ ክልል ለተገኘው ሰላም የህብረተሰቡ ተሳትፎ ወሳኝ ነበር – ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ...
  • ንጋት ጋዜጣ

የልማት ዕድሎችና ተግዳሮቶች

የልማት ዕድሎችና ተግዳሮቶች በፈረኦን ደበበ አሁን አሁን በአፍሪካ ጎልቶ የሚታየው የድህነትና ኋላቀርነት ትርክት ሳይሆን...
  • ስፖርት

አርሰናል እና ፒኤስጂ ሽንፈት ሲያስተናግዱ ባርሴሎና እና ባየርሙኒክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ

አርሰናል እና ፒኤስጂ ሽንፈት ሲያስተናግዱ ባርሴሎና እና ባየርሙኒክ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ 4ኛ...
  • ስፖርት

ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ በኢትዮጵያ ፕሪሚዬርሊግ 7ኛ ሳምንት መርሐግብር ሀድያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን...

Posts pagination

Previous 1 … 293 294 295 296 297 298 299 … 463 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

ከወላይታ ዞንና ሶዶ ከተማ አስተዳደር የተውጣጡ የወጣቶች ክንፍ አባላትና ደጋፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳና ድጋፍ ሰልፍ አድርገዋል

1 min read
  • ስፖርት

የቡዳፔስቱ ቀጠሮ

1 min read
  • ዜና

ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት የለውጥ ዓመታት የዜጎችን የመልማት ፍላጎት ደረጃ በደረጃ በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉ ተገለጸ

1 min read
  • ስፖርት

“አስተናጋጃችን ፊፋ ነው እንጂ ትራምፕ አይደሉም!” – ኢራን

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .