ማንቸስተር ሲቲ የኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫን አሸነፈ
በእንግሊዝ የኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫ ማንቸስተር ሲቲ የከተማ ባላንጣውን ማንቸስተር ዩናይትድንን በመለያ ምት በመርታት የዋንጫው አሸናፊ ሆኗል።
መደበኛው የጨዋታ ክፍለ ጊዜ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ሲጠናቀቅ ተቀይሮ የገባው አሌሃንድሮ ጋርናቾ በ82ኛው ደቂቃ ለማንቸስተር ዩናይትድ እንዲሁም በርናንዶ ሲልቫ በ89 ደቂቃ ለማንቸስተር ሲቲ አስቆጥሯል።
በሙሉቀን ባሳ
More Stories
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ
ማንቸስተር ሲቲ ኤቨርተንን በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆነ
ኖቲንግሃም ፎረስት አንጅ ፖስቴኮግሉን አሰናበተ