የፋሲል ከነማው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ሱራፌል ዳኛቸዉ ወደ አሜሪካ እግርኳስ ክለብ ለመዛወር መስማማቱን ተከትሎ በዛሬዉ እለት በኢትዮጵያ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት አሸኛኘት ተደርጎለታል።
ከኑራ ኤራ አካባቢ የተገኘው ሱራፌል ዳኛቸዉ ከአዳማ ወጣት ቡድን አንስቶ ለዋናው ቡድን ከተጫወተ በኋላ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ በፋሲል ከነማ እግር ኳስ ክለብ ተጫዉቶ አሳልፏል።
ዘጋቢ፡ ሙሉቀን ባሳ
More Stories
ማንቸስተር ሲቲ በአዲሱ የውድድር ዓመት 2ኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናገደ
ማንቸስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል
ጄሚ ቫርዲ ወደ ጣሊያን ሴሪኣ ሊያቀና ነው