በአንድ ማዕከል በግብርና ዘርፍ የተሠሩ ተግባራትንና በሞዴል አርብቶ አደር ጓሮ የለሙ የምርት ውጤቶች ተጎበኘ

በአንድ ማዕከል በግብርና ዘርፍ የተሠሩ ተግባራትንና በሞዴል አርብቶ አደር ጓሮ የለሙ የምርት ውጤቶች ተጎበኘ

ሀዋሳ፡ ጥር 28/2016 ዓ.2016 (ደሬቴድ) የደቡብ ኦሞ ዞን ሴቶች ሊግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተዘጋጀ ዞናዊ የሠላምና የሴቶች የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ንቅናቄ መድረክ በበና ፀማይ ወረዳ ቀይ አፈር ከተማ “ርሆቦት ሰላም ትውልድ” ግቢ በአንድ ማዕከል በግብርና ዘርፍ የተሠሩ ተግባራትንና በሞዴል አርብቶ አደር ጓሮ የለሙ የምርት ውጤቶች ጉብኝት በፎቶ:-

ዘጋቢ: ተመስገን አበራ – ከጂንካ ጣቢያችን