ለወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የገቢ ማሠባሠቢያ ፕሮግራም እየተካሄደ ነው
ሀዋሳ፡ ጥር 27/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) የወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብን በፋይናንስ ለማጠናከር ታሣቢ ያደረገ የገቢ ማሠባሠቢያ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል እየተካሄደ ይገኛል።
በመርሃ ግብሩ ላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አቶ እንደሻው ጣሠው ፣ከፌደራል፣ከክልል፣ከዞን የተወጣጡ የመንግሥት የሥራ ሀላፊዎች፣ ባለሀብቶች፣የስፖርቱ ቤተሠቦች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

More Stories
ቼልሲ ማርኮ ፓሌስትራን ለማስፈረም ተስማማ
አበቃለት ሲሉ የሚጀምር፤ ደክሟል ሲሉ የሚበረታው ክርስቲያኖ ሮናልዶ
አርባምንጭ ከተማ ወደ ታችኛው ሊግ መውረዱ ተረጋገጠ