የበልግ እርሻ ልማት የንቅናቄ መድረክ በሙዱላ ከተማ እየተካሄደ ነው
ሀዋሳ: ጥር 23/2016 ዓ.ም (ደሬቴድ) በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የበልግ እርሻ ልማት የንቅናቄ መድረክ በጠምባሮ ልዩ ወረዳ ሙዱላ ከተማ እየተካሄደ ነው::
በንቅናቄ መድረኩ ርእሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡስማን ሱሩር፤ የክልሉ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ፤ የክልሉ ብሔረሰቦች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አቡቶ አኒቶ፤ የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ ፕሮፈሰር ኢያሱ ኤልያስና ሌሎችም የክልል፤የዞኖችና እና የልዩ ወረዳው የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል::
ዘጋቢ፡ ማሬ ቃጦ
More Stories
ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ የግብርና ግብዓቶች አጠቃቀም ማሻሻልና ማዘመን እንደሚገባ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጠምባሮ ልዩ ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት አስታወቀ
ጥራት ያለው ኮረሪማ ለገበያ ለማቅረብና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር ትኩረት መደረጉን የአሪ ዞን ቡናና ቅመማቅመም ጽህፈት ቤት አስታወቀ
የቡና ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር በማድረግ ተጠቃሚነታቸውን ለማሳደግ እየሰሩ መሆናቸውን አርሶ አደሮች ገለጹ