ነገ በአንድ ቀን ጀምበር 2 ነጥብ 6 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ኦሞ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ
ለተከላው ጉድጓድ ዝግጅትን ጨምሮ ለአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አስፈላጊ ናቸው የተባሉ አጠቃላይ ዝግጅቶች ስለመደረጋቸው የደቡብ ኦሞ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ ምንላርገው አዲሱ አብራርተዋል።
ዞናዊ አንድ ቀን አረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በበናፀማይ ወረዳ እንደሚካሄድም አቶ ምንላርገው ተናግረዋል።
ዘጋቢ: ተመስገን አበራ – ከጂንካ ጣቢያችን

More Stories
የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ
ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የቱሪዝም ሀብቶችን በማልማትና ሰላምን በማጽናት ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የማድረግ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል