የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የኦሞ ቱርካና ምርምር ጣቢያ ማቋቋሚያ የአጋር አካላት ግንዛቤ መፍጠሪያ ስልጠና በጂንካ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል
በመድረኩ ከጂማ ዩኒቨርሲቲ ፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ከፌደራል ግብርና ሚኒስቴር፣ ከሠላም ሚኒስቴር፣ ከዉሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል፣ ከኢትዮጵያ እርሻ ምርምር፣ ከደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር እና ሌሎች መንግስታዊና መንስግታዊ ያልሆኑ አጋር አካላት እና ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል።
በመድረኩ በኦሞና የቱርካና ሀይቅ እና በአካባቢው ላይ ትኩረቱን ያደረገ በዩኒቨርሲቲው ምሁራን የተደረገ ጥናትና ምርምር እየቀረበ ይገኛል።
በመጨረሻም ከተሳታፊ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማድረግ መድረኩ እንደሚጠናቀቅ የወጣው መርሀ-ግብር ያሳያል፡፡
ዘጋቢ፡ ዳኛቸው ደሴ – ከጂንካ ጣቢያችን
የጂንካ ዩኒቨርሲቲ የኦሞ ቱርካና ምርምር ጣቢያ ማቋቋሚያ የአጋር አካላት ግንዛቤ መፍጠሪያ ስልጠና በጂንካ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል

More Stories
የኩታ ገጠም አስተራረስ ዘዴ እና የግብርና ቴክኖሎጂን በተገቢ መጠቀም ከጀመሩ ወዲህ ምርትና ምርታማነታቸው እያደገ መምጣቱን በከምባታ ዞን የዶዮገና ወረዳ አንዳንድ አርሶ አደሮች ተናገሩ
ብሔራዊ የዲጂታል ፋይዳ መታወቂያ መያዝ የተሻለ አገልግሎት ለማግኘት እንደሚጠቅም ተገለጸ
የዲጂታል ዘመን ኮሙኒኬሽን የመረጃ ስርጭት ብቻ ሳይሆን የሕዝብ እምነት የሚገነባበት እና የተቋማትን ገጽታ የሚያጠናክር መሆኑ ተገለጸ