ለይርጋጨፌ ከተማ የፈርጅ 1 እውቅና ተሰጠ
ሀዋሳ፡ ጥቅምት 05/2018 ዓ.ም (ደሬቴድ) በጌዴኦ ዞን የይርጋጨፌ ከተማ ከፈርጅ ሁለት ወደ ፈርጅ አንድ ማደጓን ተከትሎ የእውቅና አሰጣጥ ስነስርዓት ተካሂዷል።
የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብሩ ላይ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አበባየሁ(ዶ/ር) የክልሉ ከተማና መሰረተልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ፣ የጌዴኦ ዞን አስተዳዳሪ ዝናቡ ወልዴ(ዶ/ር) የይርጋጨፌ ከተማ ከንቲባ አቶ ታደለ ጥላሁን በተገኙበት ተከናውኗል።
ዘጋቢ፡ ውብሸት ካሳሁን – ከይርጋጨፌ ጣቢያችን

More Stories
የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ
ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የቱሪዝም ሀብቶችን በማልማትና ሰላምን በማጽናት ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የማድረግ ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል