Skip to content
South Radio and Television Agency

South Radio and Television Agency

Follow Us

Primary Menu
  • ዜና
  • ቴክኖሎጂ
  • ጤና
  • ቢዝነስ
  • ስፖርት
  • ንጋት ጋዜጣ
  • ቀጥታ ሥርጭት
    • ደቡብ ቲቪ
    • ኤፍ ኤም 100.9
  • ስለ እኛ
  • አግኙን/contact us
አርዕስተ ዜና

የሊቢዶ ማረቆ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ‘ፊተቴ’ በዓል በቆሼ ከተማ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል

ማንችስተር ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ሲፋለም አርሰናል ከሜዳው ውጪ ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቀዋል

በሆስፒታሉ የተሻለ አገልግሎት መሰጠት በመጀመሩ ከአላስፈላጊ ወጪና እንግልት መዳናቸውን በጠምባሮ ልዩ ወረዳ ሙዱላ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት ለማግኘት በመጡበት ያነጋገርናቸው ተገልጋዮች ተናገሩ

ፈጣን፣ ወቅታዊና ተአማኒ መረጃዎችን ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የሳውላ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ገለጸ

በ248 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ 3 የሕክምና አገልግሎት ማዕከላት በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ተመረቁ

ዋና ዋና ዜናዎች

  • ዜና

የሊቢዶ ማረቆ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ‘ፊተቴ’ በዓል በቆሼ ከተማ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል

1 min read

የአርብቶ አደሩን ማህበረሰብ በመንገድ መሠረተ ልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መሰኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አሰታወቀ

  • ቢዝነስ
  • ዜና

ሳውላ ከተማን ለኢንቨስትመንትና ለቱሪዝም ምቹ የማድረግ የ5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ እየተካሄደ ነው

በብዛት የተነበቡ

1
  • ዜና

የሊቢዶ ማረቆ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ‘ፊተቴ’ በዓል በቆሼ ከተማ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል

2
  • ስፖርት

ማንችስተር ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ሲፋለም አርሰናል ከሜዳው ውጪ ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቀዋል

3
  • ጤና

በሆስፒታሉ የተሻለ አገልግሎት መሰጠት በመጀመሩ ከአላስፈላጊ ወጪና እንግልት መዳናቸውን በጠምባሮ ልዩ ወረዳ ሙዱላ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት ለማግኘት በመጡበት ያነጋገርናቸው ተገልጋዮች ተናገሩ

4
  • ዜና

ፈጣን፣ ወቅታዊና ተአማኒ መረጃዎችን ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የሳውላ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ገለጸ

5
  • ዜና

በ248 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ 3 የሕክምና አገልግሎት ማዕከላት በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ተመረቁ

Featured News

የሊቢዶ ማረቆ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ‘ፊተቴ’ በዓል በቆሼ ከተማ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል የሊቢዶ...
1 min read
  • ስፖርት

ማንችስተር ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ሲፋለም አርሰናል ከሜዳው ውጪ ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቀዋል

ማንችስተር ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ሲፋለም አርሰናል ከሜዳው ውጪ ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቀዋል በእንግሊዝ እግር...
  • ጤና

በሆስፒታሉ የተሻለ አገልግሎት መሰጠት በመጀመሩ ከአላስፈላጊ ወጪና እንግልት መዳናቸውን በጠምባሮ ልዩ ወረዳ ሙዱላ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት ለማግኘት በመጡበት ያነጋገርናቸው ተገልጋዮች ተናገሩ

በሆስፒታሉ የተሻለ አገልግሎት መሰጠት በመጀመሩ ከአላስፈላጊ ወጪና እንግልት መዳናቸውን በጠምባሮ ልዩ ወረዳ ሙዱላ መጀመሪያ...
  • ዜና

ፈጣን፣ ወቅታዊና ተአማኒ መረጃዎችን ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የሳውላ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ገለጸ

ፈጣን፣ ወቅታዊና ተአማኒ መረጃዎችን ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የሳውላ...
1 min read
  • ዜና

በ248 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ 3 የሕክምና አገልግሎት ማዕከላት በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ተመረቁ

በ248 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ 3 የሕክምና አገልግሎት ማዕከላት በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ተመረቁ...
  • ዜና

የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ በጥራትና በፍጥነት መመለስ  ለነገ የማይባል ከአመራሩ የሚጠበቅ ስራ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ፍቅሬ አማን ገለፁ

የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ በጥራትና በፍጥነት መመለስ  ለነገ የማይባል ከአመራሩ የሚጠበቅ ስራ መሆኑን...
  • ዜና

አካል ጉዳት ላለባቸው ህፃናት የትምህርትና የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነታቸውን ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን የጉራጌ ህዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት አስታወቀ

አካል ጉዳት ላለባቸው ህፃናት የትምህርትና የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነታቸውን ለማሳደግ እየሠራ መሆኑን የጉራጌ ህዝብ ራስ...
  • ዜና

በአካባቢያቸው በሚገኘው ሆስፒታል የተሟላ አገልግሎት ማግኘት እንዲቻል የተጀመሩ የጤና መሠረተ ልማት ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው በከምባታ ዞን የዳንቦያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተገልጋዮች ተናገሩ

በአካባቢያቸው በሚገኘው ሆስፒታል የተሟላ አገልግሎት ማግኘት እንዲቻል የተጀመሩ የጤና መሠረተ ልማት ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል...
1 min read
  • ንጋት ጋዜጣ

“እንደ ስማቸው የኖሩ ተመራማሪ”

“እንደ ስማቸው የኖሩ ተመራማሪ” የሳምንቱ እንግዳችን ፕሮፌሰር አቻምየለሽ ገ/ፃዲቅ ይባላሉ፡፡ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያዋ ሴት...
  • ዜና

የሳውላን ከተማ ገጽታ የሚቀይር የተቀናጀ የኮሪደር ልማት እየተከናወነ ነው – የከተማው አስተዳደር

የሳውላን ከተማ ገጽታ የሚቀይር የተቀናጀ የኮሪደር ልማት እየተከናወነ ነው – የከተማው አስተዳደር ሳውላን ለነዋሪዎቿ...

Posts pagination

1 2 3 4 … 548 Next

Follow Us

You may have missed

  • ዜና

የሊቢዶ ማረቆ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ‘ፊተቴ’ በዓል በቆሼ ከተማ በታላቅ ድምቀት እየተከበረ ይገኛል

1 min read
  • ስፖርት

ማንችስተር ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር ሲፋለም አርሰናል ከሜዳው ውጪ ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቀዋል

  • ጤና

በሆስፒታሉ የተሻለ አገልግሎት መሰጠት በመጀመሩ ከአላስፈላጊ ወጪና እንግልት መዳናቸውን በጠምባሮ ልዩ ወረዳ ሙዱላ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት ለማግኘት በመጡበት ያነጋገርናቸው ተገልጋዮች ተናገሩ

  • ዜና

ፈጣን፣ ወቅታዊና ተአማኒ መረጃዎችን ለሕብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን በደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት የሳውላ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት  ገለጸ

ስለ - ደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በህገ-መንግሥቱ መሠረት ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብት እንዲጎለብት፣ ህዝቡ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በወቅቱ የማግኘት መብቱን ለማረጋገጥ፣ በሕብረተሰቡ ውስጥ ዲሞክራሲያዊ ባህልን እንዲዳብር፣ በዋና ዋና ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር እንዲሁም የክልሉን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች በሕዝብ ተሳትፎ ለመተግበር እንዲቻል የደቡብ ክልል ብዙሃን መገናኛ ድርጅት በሚል ስያሜ በ1997 ዓ/ም በአዋጅ ቁጥር 87/1997 እንዲቋቋም ተደርጓል፡፡ Read More

ቀደም ሲል በባህል፣ ማስታወቂያና ቱሪዝም ቢሮ ስር እየተዘጋጀ ለክልሉ ህዝብ ሲሰራጭ የነበረውን “የደቡብ ንጋት” ጋዜጣን አካቶ የመሳሪያ ተከላውና የግንባታ ስራው ተጠናቆ ለስርጭት ዝግጁ የነበረውን የደቡብ ድምጽ ሬዲዮ ኤፍ ኤም 100.9  የካቲት23/1997 ዓ.ም በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳር የነበሩት የቀድሞ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በይፋ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ተደርጓል፡፡ የብሄር፣ ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የክልሉ መንግስት ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በክልሉ አስር የቅርንጫፍ የሬድዮ ጣቢያዎች እንዲቋቋሙ ተደርጎ በ47 የብሄረሰብ ቋንቋዎች የሬዲዮ ስርጭት አግልግሎት እንዲሰጥ ተደርጓል፡፡ በሬዲዮ ስርጭት ያካበታቸውን ልምዶች በመጠቀም በቴሌቪዥን ስርጭት ቀጥታ አየር ላይ መወጣት የሚያስችለው አደረጃጀት ላይ በመድረሱ እንዲሁም የብሮድካስት ሚዲያው ላይ በማተኮር እንዲሰራ ለማስቻል በአዋጅ ቁጥር 152/2006 የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በሚል መጠሪያ ስያሜ እንደገና በማቋቋም የብዝሃ ብሄር አንደበት የሆነ የቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት ጣቢያ ባለቤት እንዲሆን ተደርጓል፡፡ የደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት በህትመት መስክ ፈር ቀዳጅ የሆነውን የንጋት ጋዜጣ ወቅቱ የሚጠይቀውን የይዘትና የአቀራረብ ፍርማቶችን በማሻሻል በሳምንት 5ሺ ኮፒ የእትመት ውጤቶችን እያሳተመ ተደራሽ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በሂደትም ተግባሩንም እያጠናከረ በመሄዱ የሬዲዮ ተደራሽነትን በማስፋት በአዲስ አበባ እና በክልል በተለያዩ ተራራማ ስፍራዎች 18 የማሰራጫ (Transmitter) ተከላ እንዲከናወን በማድረግ በ10 ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተደራጅቶ አማርኛን ጨምሮ በ49 ቋንቋዎች የሚዲያ አገልግሎት በመስጠት ስኬቱንና የተደራሽነት አድማሱን በታረክ መዝገብ ላይ ማኖር የቻለ የሚዲያ ተቋም ነው፡፡ በዚህም መነሻነት በርካታ የብዝሃ ቋንቋዎችን ለሚዲያ አገልግሎት በማዋል በምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ ለመሆን በቅቷል፡፡ በተጨማሪም ከኢትዮጵያ ሬዲዮ በመቀጠል ከፍተኛ የሬድዮ ማሰራጫ መሳሪያዎችና ጣቢያዎች ያሉት የሚዲያ ተቋም ለመሆን የቻለ ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት በቴሌቪዥን እና በሬዲዮ ጣቢያዎቹ በየእለቱ የ18 ሰአት ስርጭት እያደረገ ሲሆን በቴሌቪዥን በ2 የብሄረሰብ ቋንቋዎችም በሳምንት የ5 ሰአት ስርጭት አገልግሎት ተደራሽ እያደረገ ነው፡፡ የድረ-ገጽና የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍ ወቅቱ የሚጠይቀው የሚዲያ ዘርፍ በመያዝ በሚዲያ ኢንዱስትሪ ውስጥ በወቅታዊ መረጃዎች ተወዳዳሪ መሆን እንዲቻል የማህበራዊ ትስስር ገጾች የቴክኖሎጂ ፕላትፎር በመጠቀም በጽሁፍ፣ በፎቶ፣ በድምጽ እና በቪድዮ ይዘትን ለማህበረሰቡ ተደራሽ በማድረግ ላይ የሚገኝ ተቋም ነው፡፡ በአጠቃላይ የድርጅቱ የመፈጸም አቅም እየጎለበተ የመጣው ከዋናው ማዕከል እስከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ድረስ ያሉ የሚዲያ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ የሚዲያ ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች እና ለሚዲያ ሥራው ድጋፍ በመስጠት ለተቋሙ የተልእኮ ስኬት የሚተጉ ከ1100 በላይ ባለሙያዎችን የሚያስተዳድር ግዙፍ  የሚዲያ ተቋም  ነው፡፡

Categories

Uncategorized ስፖርት ቀጥታ ሥርጭት ቢዝነስ ቴክኖሎጂ ንጋት ጋዜጣ ዜና ጤና
Copyright © All rights reserved. Developed by Mulualem Giragn. | contact here by .