በማላጋ የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት አሸነፉ
በስፔን ማላጋ በተካሄደው የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል።
ውድድሩን አትሌት አይናለም ደስታ 2 ሰዓት ከ25 ደቂቃ ከ10 ሴኮንድ በሆነ ሰዓት በቀዳሚነት አጠናቃለች።
እንዲሁም አትሌት አዳነች መስፍን 2 ሰዓት ከ26 ደቂቃ ከ01 ሴኮንድ የግሏን ምርጥ ሰዓት በማስመዝገብ 2ኛ ሆና ገብታለች።
በውድድሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የሮጠችው አትሌት ጎጃም ፀጋዬ ደግሞ መውጣት ችላለች።
ዘጋቢ፡ ሙሉቀን ባሳ
More Stories
ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ
ማንቸስተር ሲቲ ኤቨርተንን በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆነ
ኖቲንግሃም ፎረስት አንጅ ፖስቴኮግሉን አሰናበተ