የአሪ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ክብረ ድሽታ ግና በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

የአሪ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ክብረ ድሽታ ግና በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው

ሀዋሳ፡ ሕዳር 20/2017 ዓ.ም (ደሬቴድ) የአሪ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ ድሽታ ግና በአዲስ አበባ ብሔራዊ ትያትር አዳራሽ በልዩ ልዩ ዝግጅት እየተከበረ ይገኛል።

በበዓሉ የአሪ ዞን መዋቅሮች፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልና የፌዴራል ሥራ አመራር እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

በዝግጅቱ ላይ የተለያዩ መረሐ ግብሮች የሚካሄድ ሲሆን የድሽታ ግና ዋንኛ ዕሴት የሆነው የተቸገሩትን የመርዳት መረሐ ግብር እንደሚከናወን ታውቋል።

ዘጋቢ: መልካሙ ቡርዝዳቦ – ከጂንካ ጣቢያችን