የጥምቀት በዓል በቡርጂ ዞን ሶያማ ከተማ አስተዳደር በሀይማኖታዊ ስርዓቱ መሠረት በድምቀት እየተከበረ ነው
ምዕመኑ ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ የተጠመቀበትን ፈለግ በመከተል በአባቶች የማጥመቅ ሥራዓቱን ከውነዋል።
የቡርጂ ዞን ባህልና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አበበ አርገሞ በበዓለ ጥምቀቱ በታደሙበት አግኝተን እንደተናገሩት፤ በዓሉ ህብረተሰቡ ፍፁም ሀይማኖታዊ ሥርዓቱን በተከተለ መልኩ በደስታ እያከበረ ነው።
ዘጋቢ፡ አብዶ አየለ – ከይርጋጨፌ ጣቢያችን

More Stories
መሬት ውስን የተፈጥሮ ሀብት በመሆኑ በአግባቡ በመምራትና ከብክነት በመጠበቅ ቀጣይነት ያለዉን ልማት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ
መስቀል የድህነት ምልክት መሆኑን የካፋ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮና ምዕራብ ኦሞ አህጉረ-ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብጹዕ አቡነ ህዝቅኤል ተናገሩ